🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በእንቁ TUBE የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 3️⃣
ቀኑ እየመሸ ሄደ ከ10 ሰአት ጀምሮ ስልኬን ሳነሳ ስጥል ቆየሁ ልክ 11.50 ሲል ደወለልኝ ውጪ ሰፈር መጥቻለሁ🙄
ክው አልኩ እንዴ ልብስ ሳልቀይር ሳልዘጋጅ ከራሴጋ እያወራሁ በፍጥነት ከሌላ ጊዜው በላይ ቆንጆ ሚያደርገኝን ልብስ መርጬ ለበስኩ : ፀጉሬ ከመጀመሪያውም ተሰርቼው ስለነበር ያን ያህል አላስቸገረኝም ።
ይቅርታ አስጠበኩህ አደል??
የሴት ነገር የታወቀ ነው በሰላም ነው የፈለግሽኝ ??? ቀጥታ ወደ ጉዳዩ ገባ
ቀለል ያለ ሰው እኔም ቀለል አድርጌ እዚህ ነው እንዴ ምናወራው ባይሆን እኔ ከፍላለሁ ሻይ ቡና እንበል እንጂ !!
ሳቀብኝ ምናልባት ከቸኮልሽ ብዬ ነው እንጂ እሺ ምታቂው ቤት አለ እዚህ አካባቢ ወይስ በኔ ምርጫ ልውሰድሽ ???
አይ እኔ ማቀው ቤት አለ አዛ ልውሰድህ አልኩት ። ቀጥታ እነ ማክቤልጋ ወሰድኩት ገባን ቁጭ አልን እሺ ለምን እንደፈለግሽኝ ንገሪኝ ከማዘዛችን በፊት አለኝ ።
በቃ አጠር ቀልጠፍ አድርጌ እንባ እየተናነቀኝ የ6 አመት ፍቅረኛዬ ምን እንደተፈጠረ እንኳን ሳይነግረኝ ከመሬት ተነስቶ እንለያይ አለኝ
ሳላስበው እንባዬ ካይኔ ዝርግፍ ብሎ ፈሰሰ።
አይዞሽ ብሎ ሶፍት ሰጠኝ ቀና ስል ማክቤል እያየኝ ነበር እሱ ፊት እንደዚህ መሆኔ በራሴ እየተናደድኩ ለመሳቅ ሞከርኩ እንዴ ምነው አለኝ ፍቅረኛዬኮ ፊት ለፊት እያየኝ ነው እንዴ እዚህ ምን ይሰራል እዚህ እንደሆነ አውቀሽ ነበር እንዴ ብሎ ተከታታይ ጥያቄ ጠየቀኝ።
አዎ ይሄ ቤት ያባቱ ነው እሱ ደሞ ከዚህ አይጠፋም ይቅርታ ግን ላናድደው ፈልጌ ነው እሱ ከማያቀው ሰውጋ ሆኜ ለሱ ደሞ ካንተ የተሻለ ሰው አላገኘሁም ማለቴ ላስቀናው ከፈለኩ ከሱ የተሻለ ቆንጆ ሰው መሆን አለበት ብዬ ሳስብ አንተ መጣህልኝ !!ቁጥብ ፈገግታውን ለገሰኝ ሲስቅ የሆነ ብቻ የሚያስደነግጥ ነገር አለው እኔ ምልሽ ካንቺ ምን አጥቶ ነው የተጣላሽ ????? መጀመሪያ ከኔ ምን ጎድሎት ነው የተጣላኝ ብለሽ እራስሽን ጠይቁ አለኝ።
ማወቅ ምፈልገው እሱን ነው አልኩት እና ምግብ እንዘዝ አለኝ አስተናጋጁን ጠራነው እሱ የራሱን ምርጫ ሲያዝ እኔ የቀድሞ ፍቅረኛዬ አብዝቶ ሚወደውን ምግብ አዘዝኩ እየተመገብን እያለ ላጉርስህ ማለቴ ካልደበረህ??? አልኩት ምነው እያየሽ ነው እንዴ አለኝ አዎ አይኑን ከኛ ላይ መንቀል አልቻለም አልኩት እሺ አለኝ በዙም ደስ እንዳላለው ያስታውቃል ግን የኔ አይና አውጣነት አጎረስኩት በልተን እንደጨረስን በቃ እንሂድ አለኝ እሺ ብዬ ተነሳሁና እጁን ያዝኩት የሆነ የገባው ነገር ነው ወደ እራሱ አስጠግቶ አቀፈኝ ልክ ከበሩ እንደወጣን ልሸኝሽ አለኝ ካላስቸገርኩህ አልኩት ደርሰን ልወርድ ስል ለካ እስካሁን ስሙን አላቀውም እውይ እረስቼው ስምህንኮ አልነገርከኝም አልኩት የዛኔ ከት ብሎ ሳቀብኝ እንዴት ስሜን እንኳን ሳታቂ የጋበዝኩሽን ምግብ ትበያለሽ ደሞ ጭራሽ መኪናዬ ውስጥም ገብተሻልኮ አለኝ ከደበረህ ይቀራላ አትንገረኝ ተወው ብዬ ፊቴን ዘፈዘፍኩት ባክሽ አታኩርፊ ልኡል እባላለሁ አለኝ ስምን መለአክ ያወጣዋል ማለትኮ እንዳንተ ነው በቃ ቻው አልኩት እሺ ብሎ ሄደ መኪናው ካይኔ ሲሰወር ወደ ቤቴ ገባሁ ልክ ሰገባ ማዘር ምነው ቶሎ መጣሽ ብላ ሙድ ያዘችብኝ ሰአቱን ሳየው2 ሰአት አልፏል ትንሽ ካወራን ቡሃላ ወደ ክፍሌ ገብቼ ጋደም ከማለቴ ስልኬ ጮኸ ሳየው ማክቤል ነው ።ሳቄን መቆጣጠር አቃተኝ አላነሳውም ትንሽ ይበሳጭ ብዬ ዝም አልኩት ድጋሜ ደወለ አሁንም ዝም በ4ኛው አነሳሁት ሄሎ አልኩ በመኮሳተር ድምፅ ምነው ስልክ አታናሺም አለ ::
መጀመሪያ ሰላምታ አይቀድምም ስልክ ያላነሳሁት ደሞ ከፍቅረኛዬጋ ነበርኩ ምነው በሰላም ነው የደወልከው??
ይቀጥላል
🔻ክፍል አራት ከ2️⃣5️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💗የፍቅር ማእበል💗