🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በእንቁ TUBE የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 🟰1️⃣4️⃣
ግን ይሄን ሁላ ነገር ያደረኩት አውቄ ፈልጌው አይደለም ::
በዛ በተረገመ ማክቤል በተባለ የሰው አውሬ እንጂ ብቻ ከራሴጋ እየተብሰለሰልኩ ወደ ክፍሌ ገባሁና ስልኬን ማጣጠፍ ጀመርኩ ።(እኔን የሚገርመኝ ብር ሳይኖረኝ ማረፊያ ሳላመቻች ብቻዬን አይሉት ልጅ ተሸክሜ ወዴት ልሄድ ነው ምዘገጃጀው)
በሀሳብ ጭልጥ ብዬ
ስልኬ ጮኸ ልዑሌ ነበር ስልኩን ሳየው ከተቀመጥኩበት ተስፈንጥሬ ተነሳሁ ላንሳው አላንሳው እያልኩ ከራሴጋ እየተማከርኩ ስልኩ ዘጋ ።
እንደዛ ምን እንዳስደነገጠኝ ባላውቅም ልብ ምቴ ሁላ ነበር የተዛባው ። እውነት ለመናገር መደወሉ አስገርሞኝም ጭምር ነው አይኔን እንኳን ሳያየኝ ፊቱን አዙሮ የሄደው ሰውዬ ዛሬ ምን አስደወለው ።
ወዲያው ደግሞ ደወለ ያለማንገራገር አነሳሁት ።
በተቆራረጠም በተኮሳተረም ድምፅ ሄሎ አልኩት...
ሰላሜ እንዴት ነሽ ምነው text አትመልሽም ስልክም አታነሺም ምን ሆነሽ ነው አለኝ ::
ድምፄ እየተቆራረጠ አይ አላየሁትም ነበር textun....
ስልኩን ግን ላነሳው ስል ነው የዘጋው አልኩት እሺ አሁን የት ነሽ መቼስ ከቤት አልወጣሽም አቃለሁ በቃ textun እይውና መልሰሽ ደውይልኝ እጠብቅሻለሁ... ብሎ ስልኩን ዘጋው ::
textun ከፍቼ ሳየው ሁለት ነው የላከው
የመጀመሪያው ውዴ ትናንት ስለተፈጠረው ነገር በጣም ይቅርታ ከራሴጋ አልነበርኩም በጣም ላወራሽ የምፈልገው ነገር አለኝ አስቸኳይ ነው ይላል ......
ሁለተኛው ደግሞ ምነው ዝም አልሽ አኩርፈሺኛል እንዴ ይቅርታ ሰላም ግን ከመሄድሽ በፊት አንዴ ብቻ ላግኝሽ ይላል.. ..ልክ አንብቤ ስጨርስ ደወልኩለት አነሳው
ለምን እንደፈለከኝ በስልክ ንገረኝ በአካል መገናኘት አልችልም ልሄድ ነው አልኩት:: እሺ ትሄጃለሽ ግን በአካል አጊቼሽ ነው ላናግርሽ የምፈልገው እራስሽ አልነበርሽ እንዴ እንደምታፈቅሪኝና እንደምትወጂኝ የነገርሽኝ እና ምትወጂውን ሰው አትሰናበቺውም እንዴ ሲለኝ አላስቻለኝም አይኑን አይቼው ልምጣ ብዬ አሰብኩ
እሺ የት እንገናኝ ስለው አስፋልቱጋ እየጠበኩሽ ነው ውጪ አለኝና ስልኩ ተዘጋ::
እንዴ እንዴት መጣ ግራ ገባኝ ብቻ እያጣጠፍኩ የነበረውን ልብስ ጥዬ ልወጣ ስል የለበስኩትን ልብስ ሳየው አስጠላኝ ድጋሜ ወደ ክፍሌ ገበቼ ሆዴን በደንብ የማያሳይ ግን የሚያምር ልብስ ፍለጋ ልብሶቼን ዝብርቅርቃቸውን አወጣኋቸው በስተመጨረሻም አይኔ ያረፈበትን ቀሚስ ለብሼ :ከንፈሬን በስሱ ተቀብቼ :ወጣሁ ::
ልክ ስወጣ ያ ማክቤል ተብዬው ከቤታቺን ፊት ለፊት ቁጭ ብሏል ሳየው ደሜ ነው የፈላው ይሄን ሰሞን ደሞ እየተከታተለኝ ነው ወይስ አጋጣሚ ነው ... ግራ ገባኝ
ግን ምንም እንዳልመሰለኝ ሆኜ ገልመጥ አድርጌው አለፍኩ
ልክ አስፋልቱጋ ስደርስ ልዑሌ ከእስከዛሬው በተለየ በጣም አምሮበት ነበር ።
ፊቱም ደስ ያለው ይመስላል ያንን የዘፈዘፍኩትን ፊቴን ይዤ ከፊት ለፊቱ አንገቴን ደፍቼ ቆምኩ ።
አረ ለቦጭሽን ሰብስቢው ብሎ ጉንጬን ነካ ነካ አደረገኝና አንገቴ ስር ሳመኝ።
መኪናውንም ከፍቶ እንድገባ ጋበዘኝ ገባሁ ።
እሱም ገብቶ መኪናው ሲንቀሳቀስ ማክቤል ተብዬው ዛሬም ከኋላዬ ተከትሎኝ ነበር ልዑሌ አይቶት እንዳላየ ዝም አለ እኔም ዝም አልኩ ።
ወዴት ነው ምንሄደው ቸኩያለሁ አልኩት ይቅርታ ትንሽ ደቀቂ ብቻ ስጭኝ ባይሆን ለሱ ካሳ እስከምትሄጅበት እሸኝሻለሁ አለኝ
🔻ክፍል አስራ አምስት ከ3️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💗የፍቅር ማእበል💗