🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በእንቁ TUBE የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 🟰1️⃣6️⃣
አይኔን ገልጬ ስመለከት ማመን ስላቃተኝ መልሼ ጨፈንኩትና በድጋሜ ገለጥኩት ሁነቱ በዛው ቀጥሏል ልዑሌ ከፊት ለፊቴ ተንበርክኮ የታገቢኛለሽ ወይ ጥያቄ እየጠየቀኝ ነበር ::
ግራ ተጋብቼ🤔🤔 ልዑሌ ሙድ እየያዝክብኝ ነው እንዴ አልኩት (እንባ በተናነቀው ድምፅ ) አረ ሰላሜ ስታስቢው እንዴት በእንደዚህ አይነት ጉዳይ ላይ እቀልዳለሁ ይልቅ እሺ በይኝ እና ዘላለምሽን ደስተኛ እንደማረግሽ ቃል ባልገባልሽም በህይወት እያለሁ ግን እንደማስደስትሽና ለአንዲት ሰከንድ አንደማይከፋሽ አረጋግጥልሻለሁ አለኝ። አይኑ በእንባ ተሞልቷ ።
የኔን እንባ ግን ማስቆም አልቻልኩም ዝም ብሎ ይፈሳል ፈጣሪዬን ከዚህ ህልም ለዘላለም እንዳይቀሰቅሰኝ አየለመንኩት ነው ።
ግን ደግሞ ህልም አልነበረም ልዑሌ የምር እንዳገባው እየጠየቀኝ ነበር ።
ምን ማለት እንዳለብኝ እንኳን አላቅም ብቻ ግራ ገብቶኝ ልዑሌ ግን እርግጠኛ ነህ ማለቴ በደንብ አስበህበታል : ቆይ ትናት ምን እንዳልኩ እረሳኸው እንዴ እርጉዝ ነኝ የሌላ ሰው ልጅ በሆዴ አለ ነውኮ ያልኩህ እ እና እኔን የማግባት ድፍረቱስ ሞራሉስ አለህ ወይስ ደሞ እኔጃ ብቻ ጤነኛ አደለህም እንዴ ምን እያሰብክ ነው አልኩት በጥያቄ አይን እያየሁት ።
ቀና ብሎ አይን አይኔን እያየኝ ከመቼውም በላይ እርግጠኛ ነኝ በቃ ለኔ ትንሽም ቢሆን ስሜት ካለሽ እሺ በይኝና አሁኑኑ ሰርግ ደግሰን እንጋባለን አለኝ::
አሁን እጆችሽን ስጭኝ ቀለበቱን ላድርግልሽ አለኝ ::
ልዑሌ እውነት ለመናገር ፕራንክ እያደረከኝ ድሮስ ከመጋባትሽ በፊት ማን ከወንድጋ ተኚ አለሽ ብለህ ልትቀልድብኝ እየመሰለኝ ነው ሌላውን ተወው ግንኮ እኔ የድሀ ልጅ ነኝ እእ ለክብርህና ላንተ አልመጥንም አልኩት
ልዑሌ ግን እኔ እነሱ ነገሮች ለኔ ግድ እንደሌላቸው ካንዴም ሁለቴ በደንብ ነግሬሻለሁ ሰላም ክርስቶስ ምስክሬ ነው ከልቤ ነው ላግባሽ ያልኩሽ።
ቆይ ሌላው ቢቀር ለ አንድ ቀን እንኳን እናትሽ ተደስታ ማየት አትፈልጊም ሰላም ግዴለሽም እሺ ቀይኝ አለኝ።
እጄን ዘረጋሁለት ቀለበቱን አደረገልኝ ትንሽ ጠቦኝ ነበር
ቀለበቱን ካደረገልኝ ቡሀላ ወደ ተንቆጠቆጠው ጠረጼዛችን አመራን ወንበር ስቦ በክብር አስቀመጠኝ ።
ማንም እንዲረብሸን ስለማንፈልግ ስልካችንን እናጥፋ አለኝ አጠፋን ::
🔻ክፍል አስራ ሰባት ከ3️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💗የፍቅር ማእበል💗