🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በእንቁ TUBE የ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💟
⭐️ክፍል 🟰2️⃣8️⃣
ትንሽ ከተኛሁ ቡሀላ ተነስቼ ልጄን አጣጥቤ ልብሱን ቀያይሬለት አብሬው ለመተኛት ሞከርኩ ።
ለራሴ ምን ያህል የህፃን ስራ እንደሰራሁ በጣም ሞኝ እንደሆንኩ እየነገርኩት ነበር።
ለማክቤል ልጁ የሱ እንደሆነ ከነገርኩት ቡሀላ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ማሰብ በራሱ ከበደኝ ቀጥታ sms ሲሆን ወይ መደለት አልችል ግራ ገባኝ
ፈጣሪዬ ሆይ ማታ ሰክሮ ስልኩን ጥሎት በገባ ብዬ ፀለይኩ ከእንቅልፉ ሲነቃ ደውሎ ምን ሊለኝ እንደሚችል ማሰብ በራሱ ከበደኝ ከዛ ሽሽት ስልኬን አጠፋሁ።
ምሳ ሰአት ላይ ልዑሌ መጥቶ ቆንጆ ምሳ በላን ያው እኔ እንኳን ጭንቀቱ ሊያፈነዳኝ ትንሽ ነበር የቀረኝ አንብቦት ይሆን ካነበበው ቡሀላስ ምን ይወስን ይሆን ሄዶ ለናቴ ቢነግራትስ ብቻ ምን የማላስበው አለ ስልኬን ልክፈተው አልክፈተው ግራ ገባኝ ልክ እንደከፈትኩት ቢደውልልኝስ አንስቼ ምን አወራለሁ ።
ማታ አካባቢ በቃ የፈለገው ይምጣ ብዬ ከፈትኩት እንደፈራሁት ልክ እንደከፈትኩት ማክቤል ደወለ ።
ከእንቅልፌ ከተነሳሁበት ሰአት ጀምሮ ስደውልልሽ ስልክሽ ዝግ ነው አለኝ ።
አዎ ዝግ ነበር ምነው ለምን ፈለከኝ አልኩት ልክ ምንም እንዳልተፈጠረ ነገር
አሁን ካንቺ በላይ ልጄ ነው ሚያስፈልገኝ ደሞኮ ታውቆኝ ገበር ካስታወሽ ጠይቄሽ ገበር አንች ዋሸሽኝ እንጂ አለ
ማታ በችኮላ የሆነ ነገር እራስህ ላይ እነሰዳታደርግ ስለፈራሁ ነው ያን ሁላ ውሸት የቀባጠርኩት እንጂ የምሬን አደለም ልጁ የልዑል ነው የሌለ ነገር ስላወራሁ ይቅርታ አድርግልኝ ቻው ብዬ ዘጋሁበት።
መልሶ ደወለ
በቃ ውሸቴን ነው አልኩህ አደል እየደወልክ አትጨቅጭቀኝ አልኩት ።
እሱ ግን ምንም ሳያፍር ማታ ያንን text ስልክልሽ ካንቺ የጠበኩት 1 ነገር ያንተ ልጅ ነው ለልጅህ ስትል ኑርለት እንድትይኝ ነበር ያልኩት አልቀረም የጠቀኩትን text ላክሽልኝ አንቺ በዛ ፍጥነት ከልዑልጋ አብረሽ አድረሽ ልታረግዢ አትችይም አቅሻለሁኮ አለኝ ።
የዛኔ በጣሞ ተናደድኩ ታዲያ ምን ይጠበስ ልጁ ያንተ ቢሆንስ ምን አገባህ በቃ እኔም ልጄም እንደሞትን ቁጠረው ልዑሌ ነው አፍርሶ የሰራን ትናት ምክንያትህን እንኳን ንገረኝ እያልኩ ስለምንህ ዞረህ እንኳን አላየኸኝምኮ ቢያንስ አባቴ እንዲህ እንዲህ አለኝ ለትንሽ ጊዜ እንለያይ አብረን መፍትሄ እንፈልግ መች አልከኝ ።
የ6 አመት ፍቅሬን እንደቆሻሻ አውጥተህ ጣልከው መች ለኔ ስሜት ተጨነክ ያንን ሁላ ሴት አጠገቤ እያመጣህ ስትስም ስትለፋደድ አልነበር ዛሬ ደርሶ ምን አፍቃሪ አፍቃሪ ያጫውትሀል ልዑሌ እየመጣ ስለሆነ ስልኬ ላይ ደግመህ እንዳትደውል እንዲደብረው አልፈልግም እኔንም ልጄኝ አትበጥብጠን አልኩትና ስልኩን ዘጋሁት።
ፈጣሪ ያክብረው ደግሞ አልደወለም ።
ማታ ልዑሌ መጥቶ እራታችንን በላልተን ባባ ተኝቶ ስለነበር ፊልም ማየት ጀመርን ስንጨርስ በረንዳ ላይ ወጥተን አንድ ጋቢ ለሁለት ለብሰን ጨረቃዋን እያየን ማውራት ጀመርን ።
ልዑሌ ምናለ ከሁለትና ከሶስት አመት በፊት ባወኩሽ ኖሮ አለኝ ።
እንዴ ለምን አልኩት ??
በቃ የዛኔ አውቄሽ ቢሆን ህይወት ላይ ተስፋ አልቆርጥም ነበር አለኝ
እንዴ ቆርጠህ ነበር እንዴ ሆ ሰው እንዴት ህይወት ላይ ተስፋ ይቆርጣል ግን ለምን እንደዛ አልክ አልኩት።
በቃ ታቂያለሽ እኔ ብዙ ታሪክ አለኝ ያልነገርኩሽ ግን አንቺንና ልጄን ከመተዋወቄ በፊት በነበረው ህይወቴ ውስጥ ተስፋ ቆርጬ ነበር ማታ ስተኛ ጠዋት ከእንቅልፌ ስለመነሳት አላስብም ነበር በየትኛውም አጋጣሚ ብሞት አይጨንቀኝም አንድም ቀን ለህይወቴ ሰግቼ አላውቅም ነበር ።
ይቀጥላል
ከወደዳችሁት like ካልተመቻችሁ dislike አድርጉ
share እያደረጋችሁ ቻናሉን
ምርትና አግልግሎቶን ለማስተዋወቅ ያናግሩኝ !!!
አሁን ግን በቃ እኔጃ ብቻ ላንቺ ቃል የለኝም ብሎ አቅፎ ሳመኝ ትንሽ ከቆየን ቡሀላ ወደውስጥ ገብተን አረፍ አልን ።
ያው ባባ ቀን ቀን ስለሚተኛ ሌሊት በጣም ያስቸግራል አንዴ እኔ አንዴ ልዑሌ እየሆንን እንይዘዋለን ።
ዛሬ ግን ልዑሌ እንቅልፍ ስለወሰደው ብቻዬን ባባን አቅፌ ማጫወት ጀመርኩ እንደለመደው ሌሊት አካባቢ ላይ ማክቤል ደወለ ዝም ብዬ አንስቼ ስልኩን ጆሮዬ ላይ አደረኩት እልም ያለ ጫጫታ ውስጥ ነበር።
ዝም ብዬ ማዳመጥ ጀመርኩ ።
አፉ ሁላ ተሳስሮ ነበር ።
ህይወቴን በሰላም እንድኖርና የድሮውን ማክቤልን ማግኘት ከፈለግሽ ላንዴ ብቻ ልጄን አሳይኝ ምን እንደሚመስል አንዴ ብቻ ነው ማየት ምፈልገው ከዛ ቡሀላ አጠገብሽ አልደርስም አለኝ ።
አላስቸግርሽም ካንቺ እርቄ አባቴንና እራሴን የሚጠቅም ስራ እሰራለሁ መጀመሪያ ግን አይኑን አሳይኝ አለ ።
ዝም ብዬ ስልኩን ዘጋሁትና text ፃፍኩለት አሁን ወደቤትህ ግባና ሲነጋ እናወራለን አልኩት ።
ጠዋት እኔ በተራዬ እንቅልፍ ጥሎኝ ባባን እያጫወተው የነበረው ልዑሌ ነበር ስነቃ ቁርስ ቀርቦ እኔን እየጠበቁ ስለነበር ተነስቼ ተጣጠብኩኝና አብረን ቁርስ በላን።
ልዑሌ ወደስራ ሄደ እኔ ቁጭጭ ብዬ tv እያየሁ ማክቤል ደወለ ማታ ያወራነውን ምን አሰብሽ ቃል እገባልሻለሁ ላንዴ ብቻ ነው አይኑን ማየት ምፈልገው ከዛ ድጋሜ አላስቸግርሽም ቃሌ ነው አለኝ።
እሺ አልኩት በቃ ዛሬ ከሰአት ቡሀላ እንገናኝ የት ነው የሚመችሽ አለኝ ።
እኔ ሰፈር እመጣለሁ እዛው እንገናኛለን እደውልልሀለሁ አልኩትና ስልኩን ዘጋሁት እውነት ለመናገር ብዙ ሰአት ከራሴጋ ታግያለሁ ግን ቢያንስ እሱ ሚቀየር ከሆነ ላንዴ የልጁን አይን ባሳየው ችግር የለውም ብዬ አሰብኩ ።
🔻ክፍል ሀያ ዘጠኝ ከ3️⃣0️⃣0️⃣Vote💝 በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💔 @FEGEGTA_BCHA 💔
💗የፍቅር ማእበል💗