Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ዛሬ ምሽት ስድስት ሰአት ላይ የጥር የዝውውር መስኮት እንደሚዘጋ ይታወቃል ፤ እናም በዛሬዋ ቀን የተጠናቀቁ ዝውውሮችን በአጭሩ ለ ፋብሪዚዮ ኖማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹 ቤተሰቦች አቀረብንላችሁ ።
➪ካርኒ ቹኩዋሜካ ከቼልሲ ዶርቱመንድን በውሰት ውል ተቀላቅሏል ።
➪ስቴፋኖስ ዚማስ ብራይተንን በ 22M£ ተቀላቅሏል ።
➪ሰርጂዮ ራሞስደ ራያዶስን ተቀላቅሏል ።
➪ቤን ቺልዌል ከቼልሲ በውሰት ክሪስታል ፓላስን ተቀላቅሏል ።
➪ማትያስ ቴል ቶተንሃምን ተቀላቅሏል ።
➪ኒኮ ጎንዛሌዝ ማንቸስተር ሲቲን ተቀላቅሏል ።
➪ጆኣዎ ፍሊክስ ኤስ ሚላንን ተቀላቅሏል ።
➪ማቲስ አሞጉ ቼልሲን ተቀላቅሏል ።
➪ማርኮ አሴንሲዮ አስቶን ቪላን በውሰት ውል ተቀላቅሏል ።
➪ኒኮላ ዛኒዮሎን በውሰት ውል ፊዮረንቲናን ተቀላቅሏል ።
➪ኢቫን ፈርጉሰን ዌስትሀምን በውሰት ተቀላቅሏል ።
➪ቤን ናስር በውሰት ከኤስ ሚላን ወደ ማርሴ ተቀላቅሏል ።
➪ኖህ ኦካፎር በውሰት ከሚላን ወደ ናፖሊ ተቀላቅሏል ።
©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
➪ካርኒ ቹኩዋሜካ ከቼልሲ ዶርቱመንድን በውሰት ውል ተቀላቅሏል ።
➪ስቴፋኖስ ዚማስ ብራይተንን በ 22M£ ተቀላቅሏል ።
➪ሰርጂዮ ራሞስደ ራያዶስን ተቀላቅሏል ።
➪ቤን ቺልዌል ከቼልሲ በውሰት ክሪስታል ፓላስን ተቀላቅሏል ።
➪ማትያስ ቴል ቶተንሃምን ተቀላቅሏል ።
➪ኒኮ ጎንዛሌዝ ማንቸስተር ሲቲን ተቀላቅሏል ።
➪ጆኣዎ ፍሊክስ ኤስ ሚላንን ተቀላቅሏል ።
➪ማቲስ አሞጉ ቼልሲን ተቀላቅሏል ።
➪ማርኮ አሴንሲዮ አስቶን ቪላን በውሰት ውል ተቀላቅሏል ።
➪ኒኮላ ዛኒዮሎን በውሰት ውል ፊዮረንቲናን ተቀላቅሏል ።
➪ኢቫን ፈርጉሰን ዌስትሀምን በውሰት ተቀላቅሏል ።
➪ቤን ናስር በውሰት ከኤስ ሚላን ወደ ማርሴ ተቀላቅሏል ።
➪ኖህ ኦካፎር በውሰት ከሚላን ወደ ናፖሊ ተቀላቅሏል ።
©ፋብሪዚዮ ሮማኖ በኢትዮጵያ 🇪🇹
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia
⚽️♦️@Fabrizio_Romano_Ethiopia