አድዋ ማለት.....
አድዋ! የጥቁር ህዝብ ሁሉ ድል ነው።
አድዋ! የኢትዮጵያ ክብር ነው።
አድዋ! የእኩልኑት ማህተም ነው።
አድዋ! የጥቁር ህዝብ ትንሳዔ ነው።
አድዋ! የሉአላዊነት አዋጅ ነው።
አድዋ! የነፃነት ፀሐይ ነው።
አድዋ! የቱሪዝም መሥህብ ነው።
አድዋ! የትውልድ መቅረጫ ነው።
አድዋ! ከድህነት መውጫ ነው።
አድዋ! አንድነት መፍጠሪያ ነው።
አድዋ! ግርማ ሞገስ ነው።
አድዋ! የእኩያን ማሳፈሪያ ነው።
አድዋ! የግፉአን ጠበቃ ነው።
አድዋ! አገር አድን ነው። ጸሃፊያን
እንኳን ለ127ኛዉ የአድዋ ድል በዓል አደረሰን!
የአፍሪካ ኩራት💪🔥
https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA
አድዋ! የጥቁር ህዝብ ሁሉ ድል ነው።
አድዋ! የኢትዮጵያ ክብር ነው።
አድዋ! የእኩልኑት ማህተም ነው።
አድዋ! የጥቁር ህዝብ ትንሳዔ ነው።
አድዋ! የሉአላዊነት አዋጅ ነው።
አድዋ! የነፃነት ፀሐይ ነው።
አድዋ! የቱሪዝም መሥህብ ነው።
አድዋ! የትውልድ መቅረጫ ነው።
አድዋ! ከድህነት መውጫ ነው።
አድዋ! አንድነት መፍጠሪያ ነው።
አድዋ! ግርማ ሞገስ ነው።
አድዋ! የእኩያን ማሳፈሪያ ነው።
አድዋ! የግፉአን ጠበቃ ነው።
አድዋ! አገር አድን ነው። ጸሃፊያን
እንኳን ለ127ኛዉ የአድዋ ድል በዓል አደረሰን!
የአፍሪካ ኩራት💪🔥
https://t.me/joinchat/AAAAAE-H14mYFGMHTdYugA