አስሩ ምርጥ ምርጫዎች!
1. ከመጥላት ይልቅ መውደድን እንምረጥ!
2. ከመኮሳተር ይልቅ ፈገግታን እንምረጥ!
3. ከማፍረስ ይልቅ መገንባትን እንምረጥ!
4. ከማቆም ይልቅ እስከ ግባችን ድረስ መቀጠልን እንምረጥ!
5. ከማማት ይልቅ ማመስገንን እንምረጥ!
6. ከማቁሰል ይልቅ መፈወስን እንምረጥ!
7. ከመውሰድ ይልቅ መስጠትን እንምረጥ!
8. ከመዘግየት ይልቅ እርምጃን መውሰድ እንምረጥ!
9. ከመጨነቅ ይልቅ መጸለይን እንምረጥ!
10. ከመቀየም ይልቅ ይቅርታን እንምረጥ!
ምንጭ ኢዮብ
1. ከመጥላት ይልቅ መውደድን እንምረጥ!
2. ከመኮሳተር ይልቅ ፈገግታን እንምረጥ!
3. ከማፍረስ ይልቅ መገንባትን እንምረጥ!
4. ከማቆም ይልቅ እስከ ግባችን ድረስ መቀጠልን እንምረጥ!
5. ከማማት ይልቅ ማመስገንን እንምረጥ!
6. ከማቁሰል ይልቅ መፈወስን እንምረጥ!
7. ከመውሰድ ይልቅ መስጠትን እንምረጥ!
8. ከመዘግየት ይልቅ እርምጃን መውሰድ እንምረጥ!
9. ከመጨነቅ ይልቅ መጸለይን እንምረጥ!
10. ከመቀየም ይልቅ ይቅርታን እንምረጥ!
ምንጭ ኢዮብ