ጳውሎስ ለአብያተ ክርስቲያናት መታነጽ እና ለክርስቶስ ወንጌል ስለከፈለው ዋጋ ሲገልጽ እንዲህ አለ፦
1. ብዙ ጊዜ በሥራ ደክሜአለሁ፤
2. ብዙ ጊዜ ታስሬያለሁ፤
3. ብዙ ጊዜ ተገርፌአለሁ፤
4. ብዙ ጊዜ ለሞት ተቃርቤአለሁ።
5. አይሁድ ለአርባ ጅራፍ አንድ የቀረው አምስት ጊዜ ገርፈውኛል።
6. ሦስት ጊዜ በዱላ ተደብድቤአለሁ፤
7. አንድ ጊዜ በድንጋይ ተወግሬአለሁ፤
8. ሦስት ጊዜ የመርከብ አደጋ ደርሶብኛል፤
9. አንድ ሌሊትና ቀን በባሕር ላይ አድሬአለሁ፤
10. ብዙ ጊዜ በጒዞ ተንከራትቻለሁ፤
11. ደግሞም ለወንዝ ሙላት አደጋ፣
12. ለወንበዴዎች አደጋ፣
13. ለገዛ ወገኖቼ አደጋ፣
14. ለአሕዛብ አደጋ፣
15. ለከተማ አደጋ፣
16. ለገጠር አደጋ፣
17. ለባሕር አደጋ እንዲሁም ለሐሰተኞች ወንድሞች አደጋ ተጋልጬ ነበር።
18. ብዙ ጥሬአለሁ፤
19. ብዙ ደክሜአለሁ፤
20. ብዙ ጊዜ እንቅልፍ አጥቻለሁ፤
21. ተርቤአለሁ፤
22. ተጠምቻለሁ፤
23. ብዙ ጊዜ ምግብ ሳልቀምስ ኖሬአለሁ፤
24. በብርድና በራቍትነት ተቈራምጃለሁ።
ሌላውን ነገር ሳልቈጥር፣ ዕለት ዕለት የሚያስጨንቀኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ሐሳብ ነው። (2ቆሮ.11:23-28)
1. ብዙ ጊዜ በሥራ ደክሜአለሁ፤
2. ብዙ ጊዜ ታስሬያለሁ፤
3. ብዙ ጊዜ ተገርፌአለሁ፤
4. ብዙ ጊዜ ለሞት ተቃርቤአለሁ።
5. አይሁድ ለአርባ ጅራፍ አንድ የቀረው አምስት ጊዜ ገርፈውኛል።
6. ሦስት ጊዜ በዱላ ተደብድቤአለሁ፤
7. አንድ ጊዜ በድንጋይ ተወግሬአለሁ፤
8. ሦስት ጊዜ የመርከብ አደጋ ደርሶብኛል፤
9. አንድ ሌሊትና ቀን በባሕር ላይ አድሬአለሁ፤
10. ብዙ ጊዜ በጒዞ ተንከራትቻለሁ፤
11. ደግሞም ለወንዝ ሙላት አደጋ፣
12. ለወንበዴዎች አደጋ፣
13. ለገዛ ወገኖቼ አደጋ፣
14. ለአሕዛብ አደጋ፣
15. ለከተማ አደጋ፣
16. ለገጠር አደጋ፣
17. ለባሕር አደጋ እንዲሁም ለሐሰተኞች ወንድሞች አደጋ ተጋልጬ ነበር።
18. ብዙ ጥሬአለሁ፤
19. ብዙ ደክሜአለሁ፤
20. ብዙ ጊዜ እንቅልፍ አጥቻለሁ፤
21. ተርቤአለሁ፤
22. ተጠምቻለሁ፤
23. ብዙ ጊዜ ምግብ ሳልቀምስ ኖሬአለሁ፤
24. በብርድና በራቍትነት ተቈራምጃለሁ።
ሌላውን ነገር ሳልቈጥር፣ ዕለት ዕለት የሚያስጨንቀኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ሐሳብ ነው። (2ቆሮ.11:23-28)