ስለ ሐጂ ሰዒድ ያሲን ዝም አንልም!
ዛሬ ክሳቸው ተቋርጦ ይፈታሉ ተብለው ሲጠበቁ ከነበሩ ሰዎች መካከል በሴራ ፖለቲካ የታሰሩት ባለሀብቱ ሐጅ ሰዒድ ያሲን ነበሩ። ሆኖም ግን አቃቤ ሕጉ ይፋ ባደረገው የስም ዝርዝር ላይ ሐጂ ሰዒድ የሉም። ይህ በእውነቱ በጣም የሚያሳዝን ሆኖ አግኝተነዋል። ስለዚህ ሐጅ እንዲፈቱ በዘመቻ መልክ ጫና መፍጠር እና መታገል አስፈላጊ ነው።
ከዚህ ሰአት ጀምሮ ለህሊና እስረኛው ሃጂ ሰኢድ ያሲን ድምጣችንን እናሰማለን። ፍትህ ዘር የላትም።ፍትህን የሚወዳት ሁሉ ዘመቻውን ይቀላቀል።
#ፍትህ_በወንበዴዎችና_ዘራፊዎች_እጅ_በወደቀባት_ሃገር_ንጽህና_ወንጀልነው!
#ነጻ_ሐጂ_ሰኢድ_ያሲን