↬ የአደም ልጅ ነገ የሚባል ቀን የለውም ለብልሆች ነገም ከደረሱበት ዛሬ ነው ።
↬ "ብዙ ነገዎችን ስንጠብቅ ብዙ ዛሬዎች አለፉን"
↬ መድረስህ ላልታወቀለት ነገህ ከማለም የደረስክበትን ዛሬን ተጠቀም!!!
↬ ያገሬም ሰው ዛሬ እጅ በእጅ ነገ ዱቤ ያለው ለዚህ ነው ።
↬ "ብዙ ነገዎችን ስንጠብቅ ብዙ ዛሬዎች አለፉን"
↬ መድረስህ ላልታወቀለት ነገህ ከማለም የደረስክበትን ዛሬን ተጠቀም!!!
↬ ያገሬም ሰው ዛሬ እጅ በእጅ ነገ ዱቤ ያለው ለዚህ ነው ።