የተመኘኸው ነገር ውስጥ
ላንተ ጥፋት ሰበብ የሚሆን ነገር
ሊኖር ይችላል‥ እንዲሁም የምትጠላው ነገር ውስጥ
ላንተ ጥቅም ያለውና ደረጃህን ከፍ የሚያደርግ
ነገር ሊኖር ይችላል ።
⇨የዓድ ህዝቦች የጠፉት
ሲመኙት በነበረው ዳመና ሲሆን ነቢዩላህ ሙሳ (ዐ.ሰ) እና ተከታዮቹ
ከጥፋት የዳኑት ይፈሩት በነበረው
ባህር ነበር ።
@lanufiriquelayewmelqiyama
@lanufiriquelayewmelqiyama
ላንተ ጥፋት ሰበብ የሚሆን ነገር
ሊኖር ይችላል‥ እንዲሁም የምትጠላው ነገር ውስጥ
ላንተ ጥቅም ያለውና ደረጃህን ከፍ የሚያደርግ
ነገር ሊኖር ይችላል ።
⇨የዓድ ህዝቦች የጠፉት
ሲመኙት በነበረው ዳመና ሲሆን ነቢዩላህ ሙሳ (ዐ.ሰ) እና ተከታዮቹ
ከጥፋት የዳኑት ይፈሩት በነበረው
ባህር ነበር ።
@lanufiriquelayewmelqiyama
@lanufiriquelayewmelqiyama