{ وَقَرَّبْنَاهُ نَجِيًّا }
በጣም ዱዐ የሚያበዛ ሰው ካየህ '
እሱ በርግጥ ወደ አላህ የቀረበ ና የእርሱን ፍላጎት አላህ የሚቀበለው ሰው ነው ።
ምክንያቱም አላህ የዱዐን በር ከፍቶለታልና
إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ
አንተን ብቻ እናመልካለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን
وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ ۖ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ ۖ فَلْيَسْتَجِيبُوا لِي وَلْيُؤْمِنُوا بِي لَعَلَّهُمْ يَرْشُدُونَ
(አል-በቀራህ - 186)
ባሮቼም ከእኔ በጠየቁህ ጊዜ (እንዲህ በላቸው)፡- እኔ ቅርብ ነኝ፡፡ የለማኝን ጸሎት በለመነኝ ጊዜ እቀበለዋለሁ፡፡ ስለዚህ ለኔ ይታዘዙ፤ በኔም ይመኑ፤ እነሱ ሊመሩ ይከጀላልና፡፡
https://t.me/joinchat/AAAAAEEef28lpL2nzTZHgg