╰ የተስፋ ገመድ….
。━━━━━━━━━━━━━━
▱ግማሽ ተምር ከጀሀነም እሣት የሚጠብቀን ከሆነ፣
▱ምጽዋት የጌታችንን ቁጣ የምታበርድልን ከሆነ፣
▱ዉዱእ ባደረግን ቁጥር ወንጀላችንን የሚረግፍልን ከሆነ፣
▱አላህን ስናወሳ አላህ የሚያወሳን ከሆነ፣
▱ወንድሞችን ስንዘይር መላእክት ዱዓእ የሚያደርጉልን ከሆነ፣
▱ሲዋክ አላህ (ሱ.ወ.) ዘንድ የሚያስወድደን ከሆነ፣
▱አንድ መልካም ሥራ በአሥር የሚባዛልን ከሆነ፣
▱መልካም ንግግር ምጽዋት ከሆነ
▱አላህን በጠረጠርነው ቦታ ላይ የምናገኘው ከሆነ፣
▱
▱
⎓…
⎓ታዲያ ለምን እንዘናጋለን …
⎓ከጀነት በብዙ ርቀት ላይ ነው ለነው ብለን ለምን እንሰጋለን! ወደ ጀነት ለመራመድስ ለምን እንፈራለን …. ⎓በሉ በተስፋ እንጓዝ 🌱….
⫸╯
。━━━━━━━━━━━━━━
▱ግማሽ ተምር ከጀሀነም እሣት የሚጠብቀን ከሆነ፣
▱ምጽዋት የጌታችንን ቁጣ የምታበርድልን ከሆነ፣
▱ዉዱእ ባደረግን ቁጥር ወንጀላችንን የሚረግፍልን ከሆነ፣
▱አላህን ስናወሳ አላህ የሚያወሳን ከሆነ፣
▱ወንድሞችን ስንዘይር መላእክት ዱዓእ የሚያደርጉልን ከሆነ፣
▱ሲዋክ አላህ (ሱ.ወ.) ዘንድ የሚያስወድደን ከሆነ፣
▱አንድ መልካም ሥራ በአሥር የሚባዛልን ከሆነ፣
▱መልካም ንግግር ምጽዋት ከሆነ
▱አላህን በጠረጠርነው ቦታ ላይ የምናገኘው ከሆነ፣
▱
▱
⎓…
⎓ታዲያ ለምን እንዘናጋለን …
⎓ከጀነት በብዙ ርቀት ላይ ነው ለነው ብለን ለምን እንሰጋለን! ወደ ጀነት ለመራመድስ ለምን እንፈራለን …. ⎓በሉ በተስፋ እንጓዝ 🌱….
⫸╯