ምድር ገፅታዋን ልትቀይር ተሰናድታለች። ኺላፋውን ለሙስሊሞች ልታስረክብ ተዘጋጅታለች። የሙስሊሞች የከፍታ ዘመን ጅማሮ የኩ#ፍ#ር ኃይላት የሚፍረከረኩባቸው አመታት እነሆ አንድ ብለዋል። በየሀገሩ ምድር መልዕቷን እየሰደደች በምልክቷ እያወራችን ንቁ ትለናለች።
በዚህች ምድር ላይ ሙስሊሞች ዳግም የበላይ ይሆናሉ ኢንሻ አላህ። ቁድስ ነፃ ትወጣለች። ፍትህ ይሰፍናል። ግና ለአጭር ጊዜ ብቻ!!! ከዚያማ ሰማይ ምድሩ የሚናጥበት ፈተና ይቀጥላል። ደጃልና ኢሳ የዕጁጅና መዕጁጅም ይከታተላሉ። ምድር ትሰነጣጠቃለች። ትርገፈገፋለች።
እናንተ ያመናችሁ ሰዎች ሆይ ንቁ
የሆሊውድ ምድር የአሜሪካዋ ሎስአንጀለስ በከባድ የሰደድ እሳት እየነደደች ትገኛለች። በአራት አቅጣጫ የተነሱትን እነዚህን አውዳሚ እሳቶች ለመቆጣጥ ከአቅም በላይ ሆኗል። ነዋሪዎቿ ተፈናቅለዋል። ኃብት ንብረታቸውን ትተው ተሰደዋል።
= Mahi Mahisho