. መፈቀር ስጦታ ነው 😍
ውለታን መመለስ ደግሞ መልካምነት
ነው ተፈቃሪ ብቻ ሳይሆን አፍቃሪን ማፍቀርም ሀቅ ነው 😊
ያገባት በ15 አመት እንደምትበልጠው
አውቆ ነው 🤔 ከእሱ በፊትም ሁለት
ጊዜ አግብታ እንደተለያየችም አረጋግጧል😳 ያገባት ያለፈውን ታሪኳን በመመዘን ሳይሆን የአሁን ምንነቷን በመለካት ነው😍
እሷም ለእሱ እጅጉኑ ታማኝ ሚስት
ሆነች 😇ስ ድስት ምርጥ ምርጥ ልጆችን አፈራችለት በችግሩና በከፋው የመከራ ዘመን በምክሬም በሀብቴም ከጎንህ ነኝ ብላ ከእሱው ጎን በእኩል ተሰለፈች 😌
ዘላለም አይኖርምና ይች ምርጥ ሚስት ሞተችበት 😞 ባልም በሞቷ ክፉኛ
አዘነ እሷን ያጣበት አመት የሀዘን
አመት ተባለ 😓 እሱም ታማኝ አፍቃሪ
ነበርና በተለያዩ አጋጣሚዎች እሷን ከማወደስ ወደኋላ አይልም ፡፡
እሷኮ እንደዚህ ነበረች እንደዚህ ነበረች እያለ ያሞጋግሳታል 😎 ልጆችን ያፈራችልኝ በችግሬ ዘመን የረዳኝም እሷው ነች ፍቅሯን በሰፊው ተሰጥቻለሁ እያለ ለሌሎች ሚስቶቹም ጭምር ያወራል ☺️
ታማኙ አፍቃሪ የሚስቱን እህቶች አይነት ድምፅ ሲሰማ ሀውላ ትሆን እንዴ!! ብሎ የእንኳን መጣሽ መልእክት ያሰማል 😙
ስጋ አርዶ በሂወት ላሉት ሚስቶቹ ብቻ አያከፋፍልም ለሟች ሚስቱ እህቶችም ድርሻቸውን ይልካል ቀብሯን ይዘይራል
በቅናት ምክንያት 🤩
"ለመሆኑ ለዚያች አሮጌ ሚስት ይሄን ያክል ማውራት ምን ይሉታል!!"
የሚሉ ሚስቶችም ተፈጥረው ነበር።
😔 ከሞተችም በኋላ በባሏ ልቦና
በፅኑ የተፈቀረች ይች እድለኛ
ሚስት ማን ነች ካላችሁ.......
#ኸዲጃ ቢንት ኹወይሊድ መሆኗን እወቁ።
https://t.me/HANIF_TUBE01
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╭─────────────
╰──➤ ✎ ❤️🩹𝕙𝕒𝕟𝕚𝕗

አፍቃሪውስ ማነው ሙሀመድ 😘😘😘ሠ.ዐ.ወ
https://t.me/HANIF_TUBE01
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╭─────────────
╰──➤ ✎ ❤️🩹𝕙𝕒𝕟𝕚𝕗