🌸አንዳንዴ ከሰዎች ተገለሽ ብቻሽን መሆን ልመጅ🌸
• ሃሜት ውስጥ ከመግባት ትታቀቢያለሽ፡፡
• ወሬን ትተሽ ጌታሽን ማስታወስ ትጀምሪያለሽ፡፡
• የሰራሽውን ወንጀል ቆም ብለሽ ታይበታለሽ።
• እራስሽን ለመገምገም ይረዳሻል ....
• የምር ሰውነትንና እውነትኛነትን
ትማሪበታለሽ
ሰላም እርጋታን ትላበሻለሽ ከአሉባልታ
ከማስመሰል ከማይጠቅሙ እርቀሽ
ከአሏህጋር ተጎዳኝተሽ ከቁርዓንጋ
እያወራሽ በድንቅ ንግግሮቹ እየታጅብሽ
መንፈስሽን እያስደሽ ውበቶቹን እያስተነተንሽ
በተደቡር በተፈኩር እራስሽን ወጥረሽ
መመሪያዎቹን እየጠበቅሽ ውብ ህይወትን
ትኖሪያለሽ...
ግሩም ውበትን የውድነትን ካባ
የቁጥብነት ሚስጥርን ትላበሻለሽ!
እንሞክረው🔥
https://t.me/HANIF_TUBE01
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╭─────────────
╰──➤ ✎ ❤️🩹𝕙𝕒𝕟𝕚𝕗
• ሃሜት ውስጥ ከመግባት ትታቀቢያለሽ፡፡
• ወሬን ትተሽ ጌታሽን ማስታወስ ትጀምሪያለሽ፡፡
• የሰራሽውን ወንጀል ቆም ብለሽ ታይበታለሽ።
• እራስሽን ለመገምገም ይረዳሻል ....
• የምር ሰውነትንና እውነትኛነትን
ትማሪበታለሽ
ሰላም እርጋታን ትላበሻለሽ ከአሉባልታ
ከማስመሰል ከማይጠቅሙ እርቀሽ
ከአሏህጋር ተጎዳኝተሽ ከቁርዓንጋ
እያወራሽ በድንቅ ንግግሮቹ እየታጅብሽ
መንፈስሽን እያስደሽ ውበቶቹን እያስተነተንሽ
በተደቡር በተፈኩር እራስሽን ወጥረሽ
መመሪያዎቹን እየጠበቅሽ ውብ ህይወትን
ትኖሪያለሽ...
ግሩም ውበትን የውድነትን ካባ
የቁጥብነት ሚስጥርን ትላበሻለሽ!
እንሞክረው🔥
https://t.me/HANIF_TUBE01
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╭─────────────
╰──➤ ✎ ❤️🩹𝕙𝕒𝕟𝕚𝕗