የትርፍ አንጀት ብግነት: ማወቅ ያለብዎት
ትርፍ አንጀት (Appendix) ከትልቁ አንጀት የሚወጣ ትንሽ ጣት የሚመስል አካል ነው።
ትርፍ አንጀቱ መኖሩ ህመም ሳይሆን ተፈጥሯዊ ነው።
ሆኖም ሲበግን ከባድ ህመም ሊያስከትል ይችላል።
ምልክቶች፡
• በስከቀኝ የታችኛው የሆድ ክፍል ላይ ከባድ ህመም
• ትኩሳት
• ማቅለሽለሽና ማስታወክ
• የምግብ ፍላጎት ማጣት
ምን ማድረግ እንዳለበት:
የትርፍ አንጀት ብግነት እንዳለቦት ከጠረጠሩ በፍጥነት ዶክተር ማማከር አስፈላጊ ነው። ዶክተርዎ ምርመራ ያደርግልዎታል እና አስፈላጊ ከሆነ ቀዶ ጥገና ያስፈልግዎታል።
Appendicitis: What You Need to Know
Appendicitis is an inflammation of the appendix, a small, finger-shaped pouch that extends from the colon.
When the appendix becomes inflamed, it can cause severe illness.
Symptoms:
• Severe pain in the lower right abdomen
• Fever
• Nausea and vomiting
• Loss of appetite
What to do:
If you suspect you have appendicitis, it's essential to see a doctor immediately. Your doctor will diagnose the condition and may recommend surgery.
#HealthHubET #Appendicitis #የትርፍአንጀትብግነት
@HHETatI