እኛም እነሱም ወንጀሎች ነን ልዩነቱ የኛ በሲትሩ ተሸፍኗል, የነሱ ተጋልጧል... አላህ ሆይ! አውቀንም ሳናውቅም, በድብቅም በግልጽም የሰራነውን ወንጀል ማርልን 🤲
እንደወንጀላችን ሳይሆን እንደ መግ'ፊራህ
እንደ አይባችን ሳይሆን እንደ ሲትርህ 😔
እንደወንጀላችን ሳይሆን እንደ መግ'ፊራህ
እንደ አይባችን ሳይሆን እንደ ሲትርህ 😔