"ምንባር" ዘርእስታ መፃሓፍ ኣብ መቐለ ዩንቨርስቲ ጥዕና ሳይነስ ኮሌጅ መምህርን ተመራመርን ዝኾነ ገብረዛብሄር ንጉሰ ዝተፅሓፈት ኮይና ካብ ሓቀኛ ናይ ሂወት ተመኩሮ ተበጊሳ፤ ብዛዕባ ዓርሰ ምምሕሽ ሰፊሕ መልእኽቲ ዝሓዘት እያ።
እዛ መፅሓፍ 280 ገፅን ልዕሊ 100 መጣቐስቲን ዝሓዘት እንትትከውን ብሰንኪ ንመሐተሚ ዝኸውን ፋይናንሳዊ ድረታ ዛጊድ ኣብ መንበብቲ ክትበፅሕ ኣይከኣለትን። ንደራሲ ፣ መምህርን ተመራመርን ገብረዛብሄር ንጉሰ ክረኽቦ ዝደሊ ብስ.ቁ 0991235149 ምድዋል ይከኣል።
"ምንባር" የተሰኘ መፅሓፍ በመቐለ ዩንቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ መምህርና ተመራማሪ ገብረዛብሄር ንጉሰ የተፃፈ ሲሆን ከእውነተኛ ታሪክ ተነስቶ፤ ስለ እራስን ማሻሻል ሰፊ መልእክት የያዘ ነው።
መፅሐፉ 280 ገፅ እና ከ100 በላይ ማጣቀሻ የያዘ ሲሆን ነገር ግን ለማሳተሚያ የሚሆን ገንዘብ በእጥረት ምክንያት እስከ ኣሁን ኣንባቢዎች እጅላይ ሊደርስ ኣልቻለም።
ደራሲ፣ መምህር ና ተማራማሪ ገብረዛብሄር ንጉሰ ማግኘት የሚፈልግ ሰው ካለ በዚ ቁጥር ስል 0991235149 ደውሎ ማግኘት ይቻላል።
A Book titled "ምንባር" "The Resilient Soul: Turning Challenges into Strength" is written by Gebrezabher Niguse, a lecturer and researcher at Mekelle University. Based on a true story, this inspiring work blends self-improvement with personal narrative.
Spanning 280 pages and backed by over 100 references, the book offers valuable insights into resilience and growth. However, due to financial constraints, it has yet to reach its readers.
If anyone wants to contact Gebrezabher Niguse, they can call 0991235149
@HakimEthio