በሠማይ ታላቅ ምስጋና | besemay talak mesgana | ዘማሪ ሃብታሙ ሽብሩ | 2024
በሠማይ ታላቅ ምስጋና | besemay talak mesgana | ዘማሪ ሃብታሙ ሽብሩ
በሰማይ ታላቅ ምስጋና ይሰማል
የእልልታ ወጀብ መድረኩን ይንጣል
ሺጊዜሺ የሚሆኑ በአንድነት
ይሰግዱለታል በበጉ ዙፋን ፊት
በበገና ላይ ጣታቸው የወርቁን ጽና በጃቸው ሽማግሌዎች በዜማ ያጥናሉ ውቡን ከተማ
በደምህ ከነገድ ሁሉ ሠወችን ዋጀህ እያሉ
ኢየሱስ ታርደሀልና ያበዙልሀል ምስጋና
አእላፋት ጊዜ አእላፋት ከቁጥር በላይ መላእክት አዲሱን ቅኔ ሊዘርፉ ይታደማሉ ከሰልፉ
በረከት ክ...