Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ከ75 ሚልየን ኦሮሞ ውስጥ ጥቂት ካድሬዎች ጥጋቡን መቻል አቅቷቸው እንደዚህ እየሆኑ ሲመለከቷቸው ኦሮሞ ሁሉ የተጠቀመ የሚመስላቸውና ኦሮሞ በተረኝነት የሚከሰሰውም በነዚህ ሰገጤዎች የተነሳ መሆኑ ይሰመርበት። ካድሬው እንደዚህ ለመጨማለቅ ሲል ነው የንፁሀን ወገኖቻችንን ደም የሚያፈሰው 😠
የደም ገንዘብ
የደም ገንዘብ