Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በተለያየ ግዜ ፊንፊኔን/ሸገርን የሚመለከት ፅሁፍ በዚችው ፔጅ ላይ ስናደርስ ስናደርስ ቆይተናል። ዛሬ ደግሞ የሰፋሪዎችን ነርቭ በሚነካ መልኩ ጋዜጠኛ ሀብታሙ ተስፋዬ በድምፅ 7 ማስረጃዎችን አባሪ አድርጎ አቅርቦላችኋል ኮምኩሙ ለሰገጤዎቹም አስደምጡት።