#OLA እስካሁን በኦሮሚያ ድንበር ተወስኖ እየተንቀሳቀሰ ትግል ላይ መሆኑ ይታወቃል፡ሆኖም ከኦሮሚያ ሰፊነት አንፃር ያለበትን የአቅም ውሱንነት እንገነዘባለን። ነገር ግን ከግዜ ወደ ግዜ ድንበር እየዘለሉ የሚመጡ የአሸባሪው ፋኖ አማራ ቡድኖች በሰላማዊ ህዝባችን ላይ አደጋ ደቅነዋል ስለዚህ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከኦሮሚያ ወጥቶ አማራ ክልል በመግባት ህግ የማስከበር ስራ መስራት አለበት ካልሆነም Buffer Zone ማቋቋም አለበት። 😊