Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#ሶማሊያ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት 11,000 ሰላም አስከባሪዎችን ከአፍሪካ ህብረት #AUSSOM በሁለትዮሽ ስምምነት ማግኘቷን ገለፀች። ይህ ሰላም አስከባሪ ሀይሌ ኢትዮጵያን ያገለለ መሆኑም ታውቋል።