የምን ፀፀት ብቻ?!! ያንገበግባል!! ያሳብዳልም!!
ኢትዮጵያዊ ከሆንክ ይሄንን ማወቅ አለብህ!!
ጃዋር የተደራደረዉ ከጠላት ጋራ ነበር!! ማለትም ከኦፒድኦ ጋራ!! አፒድኦ የጠላት አካል ነዉ፡፡ ልክ እንደ ቲ ፒ ኤል ኤፍ ወንጀለኛ የነበረ ድርጅት ነዉ፡፡ ወንጀለኛ ዘር የለዉም! ተጋሩ ሲሆን ተጠያቂ፤ ኦሮሞ ሲሆን ይቅርታ የሚደረግለት መሆን አልነበረበትም!! በመሆኑም በድርድሩ አሸናፊዎች ኦፒዲኦዎች ናቸዉ እንጂ ጃዋር አልነበረም!! በስልጣን የቀጠሉት ኦፒዲኦዎች ናቸዉ እንጂ ኦሮሞ አይደለም!! ኦሮሞ ከኢህአደግ የባሰ አገዛዝ ሥር ነዉ የገባዉ!! ኦፒዲኦ ነዉ ሥልጣኑን በነበረበት አጠናክሮ የቀጠለዉ!!
ጭቆናዉንም ከኢህአዴግ ጊዜ ከነበረዉ የባሰ አድርጎ ቀጠለበት!! ድል እንዳደረገ ሰዉ አይቆጨኝም ይላል እንዴ? ጃዋር የኦሮሞን ህዝብ የዘመናት ትግልና የቄሮን ትግል ለኦፒዲኦ ሸጦ ዞር አለ እንጂ የኦሮሞ ህዝብ ከአገዛዝ ነፃ አልወጣም። ከኢህአደግ አገዛዝ ነፃ አልወጣንም፡፡ ዛሬም በስልጣን ላይ ያለዉ የኢህአዴግ አካል ነዉ። ህወሀት የተቀነሰበት ኢህአዴግ ማለት ነው።
ኦሮሞ ሲታገል የነበረዉ ጭቆናን እንጂ ዘርን አልነበረም ያ ከሆነ ደግሞ ጭቆናዉ ዛሬም ትላንትና ሲታገላቸዉ በነበሩ አካላት በኦፒዲኦዎች በብዙ እጥፍ ተጠናክሮ ቀጥለዋል!! በመሆኑም ጃዋር መቼ ትግሉን አሳካዉ?? ወደ ትግሉ ተቀላቀለና እዉቅና አገኘ።
እዉቅናዉን ተጠቅሞ ትግሉ ከግብ ሳይደርስ ነጥቆ ሸጦ ጠፋ!! ትግሉን ነጥቆ በመሸጡ ሊቆጨዉ በተገባ ነበር። ስለዚህ ጃዋር በኦሮሞ ላይ ስቃይ በፊትም ሲጮቁኑት በነበረዉ አካል በኦፒዲኦዎች በብዙ እጥፍ ተጠናክሮ ሲቀጥልበት የማይቆጨዉ ከሆነ የታገለዉ ለግሉ ጥቅም ለማግኘት እንጂ ለኦሮሞ ህዝብ ለዉጥ ለማስገኘት አልነበረም ማለት ነዉ።
የኦሮሞ ህዝብማ አይደለም በሚኒሊክ በአምደፂዮን ዘመን እራሱ ከደረሰበት ክሳራ በላይ ድርሶበታል!! እየደረሰበትም ነዉ።
ይህ በእንዲህ እያለ ከሁሉ በላይ አንድን እኔ ኦሮሞ ነኝ የሚልን ሰዉ ሊቆጨዉና ሊያሳስበዉ የሚገባዉ በጃወር ድርድር ምክንያት በኦሮሞ ህዝብ ላይ የተከሰተዉና ለወደፊት እንደ ህዝብ እንዳይቀጥል የደቀነዉ አደጋ ነበረ።
የኦሮሞ ህዝብ በትግሉ ጊዜ የነበረዉን አንድነት አቶ ዛሬ በወንዝና ሀይማኖት ለመከፋፈል ተዳርገዋል፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት ከኦፒዲኦዎች ጋራ ሲደራደሩ እነ ጃዋር ኦፒዲኦዎችን በዚያ መልኩ በወንዝና ሀይማኖት ከፋፍሎ አንዱን በበላይነት አንዱን በማጥፋት ስለቀጠሉበት ነዉ፡፡ ይሄም በግልፅ ቋንቋ የኦሮሞ ብሄርተኝነትን በማጥፋት የሃይማኖት ብሄርተኝነትን ማስቀጠል ነበር፡፡
ለምሳሌ:- የሐረርጌ ኦሮሞዎችና የወሎ ኦሮሞዎች የኦሮሞ ብሄርተኝነታቸዉን መተዉ ስለማይችሉ እንደነ ወለጋ፣አንቦ፣ሰላሌ፣ጉጂና ቦረና ከማንናዉም የኦፒዲኦ ሥርአት የተገለሉ ናቸዉ፡፡
በተለይ ጅማ፣ አርሲና ባሌ ደግሞ በተቃራኒዉ ቆመዋል! ጭራሽ "ስርአቱ የኛ ነዉ" ወደማለት ተሸጋግረዋል ወለጋ አንገቱ ሲቆረጥ "እሰይ እነዚያ ፔንጠዎች እነሱኮ ኦሮሞ አይደሉም የአማራ ዲቃላዎች ናቸዉ።" ወደማለቱ ተገባ፡፡ ይሄንን እድል ተጠቅሞ ፋኖ ወለጋ የኛ ነዉ ማለት ጀምሯል፡፡
የጃዋር ድርድር ኦሮሞ ተመልሶ ወደ አንድነት እንዳይመጣ ተጨባጭ አደጋ ደቅኗል፡፡ አንድ ህዝብ ህዝብ የሚባለዉና ህዝብ ሆኖ መቀጠል የሚችለዉ አንድነት ሲኖረዉ ብቻ ነዉ!! አሁን በኦሮሞ መሀል ይሄ የለም፡፡ እንዲያዉም ቂም እና ቁርሾ ተተክሏል!! ስለዚህ ከለዉጡ በፊት ጃዋር የፈፀመዉ ድርድር ህገ ወጥ፤ ለዘመናት ለኦሮሞ ሲታገሉ የነበሩትን ባለድርሻ አካላትን እነ ኦነግን፤ በሃገር ቤት ያሉትን መስራቾቹን፣ ቄሮዎችን ያላማከረና የለዉጡም ተቋዳሽ አድርጎ ያላካተተ ጭራሽ በግልባጩ ሥርአቱን ሲታገሉ የነበሩትን እዉነተኛ ታጋዮች ጠላት ያደረገ ህገወጥ፤ የጃዋርን ጥቅም ብቻ ማዕከል ያደረገ፤ ትግሉ ከግቡ ሳይደርስ ያኮላሸ!! ኦሮሞን ወደ ባሰመቀመቅ የከተተ! የታገሉትን አካላት ባለድርሻ ያላደረገ!! ጨቋኞችን በግፍ ላይ ግፍ እየደራረቡ በፊት ኦሮሞ ላይ ይደርስ ከነበረዉ በላይ፤ የባሰ ብዙ ግፍ ለመፈጸም ሰፊ እድል የሰጣቸዉ… ወዘተ ድርድር በመሆኑ ከቁጭት አልፎ ሊያንገበግበዉ በተገባ ነበር።
ጃዋር ታጋይ ቢሆን የመፅሃፉ ይዘትና ርዕስ አንገበገበኝ መሆን ነበረበት!!
https://t.me/HawiiEr