የኦሮሞ አጀንዳ የኦሮሚያ ገዳ ፌዴሬሽን እና የኩሽላንድ ኮንፌዴሬሽን መመስረት ነው!
የኦሮሞ ገዳ ዴሞክራሲ በዓለም እየታወቀ የኦሮሞ ብሔር ከእንግዲህ የአባይ ልጅ ውሃ ጠማው አይሆንም ! በሚል ከገዳ ሥርዓት ለኦሮሞ ነጸነት ፓርቲ( ገዳ ቢሊሱማ) የተሰጠ መግላጫ፡፡
እንደሚታወቀው የዓለም ስልጠኔ አባት የኩሽ ልጅ የሆነው የኦሮሞ ብሔር ከ12,000 ዓመታት በላይ ሲተዳደር የነበረው የገዳ ሥርዓት ከኦሮሚያ ኩሽ ምድር አልፎ በዓለም ላይ ታውቆ በዩኔስኮ ተመዝግቦ እንደገና እያበበ ይገኛል፡፡
የገዳ ዲሞክራሲ የመንግስት ስልጣን ምንጭ ከሕዝብ ሆኖ የሁሉም ህዝብ ድምጽ የሚከበርበት እና ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች በአገኙት የህዝብ ድምጽ በመንግስታዊ መዋቅር ውስጥ መቀመጫ የሚያገኝበት እውነተኛ ዴሞክራሲ ነው።
ዛሬ ታላቋ አሜሪካ የሚተዳደርበት ዴሞክራሲ ከገዳ ዴሞክራሲ ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ ይህም የገዳ ዴሞክራሲ እና የአሜሪካ ዴሞክራሲ ተመሳሳይ ከሚያደርጉት ነጥቦች ውስጥ ዋና ምስሶ የመንግስት ስልጣን ምንጭ ከሕዝብ ሆኖ ሕዝባዊ ምርጫ በየአራት ዓመቱ የባለስልጣናት የስልጣን ዘመን በስምንት ዓመት ተገድቦ ለሚቀጥለው በሕዝብ ለተመረጠው መሪዎች ስልጣን በሰላማዊ መንገድ ማስተላለፉ ነው፡፡
ሆኖም የኦሮሞ ገዳ ዴሞክራሲ የተሟላ እና አምስቱ የገዳ ፓርቲዎች በአገኙት የሕዝብ ድምጽ የህዝብ አስተዳደር ቦታ የሚያገኙ ሲሆን የአሜሪካ ዲሞክራሲ ግን ከ51% በላይ የሕዝብ ድምጽ ያገኘ ፓርቲ ሲያሸንፍ ከ49% በታች የገኘ ፓርቲ ደግሞ በምርጫ ተሸንፎ ወደ ቤቱ የሚገባበት ጉድለት ያለው ዴሞክራሲ ነው፡፡
በኢትዮጵያ ውስጥ ይህንን እውነተኛ ዲሞክራሲን መልሶ ስራ ላይ ለመዋል በ1988 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ በኦሮሚ ልማት ማህበር ስም በ3600 የኦሮሞ ተማሪዎች የተቋቋመ የገዳ ሥርዓት አራማጅ ፓርቲ ሲሆን የተለያዩ የጥናት ውጤቶችን በማድረግ እና በመሰብሳብ የገዳ ሥርዓት መጽሐፍቶችን በመሳተም የኦሮሞ ገዳ ስርዓት በሀገር ውስጥ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና እንዲያገኝ በትምህርት ካርኩለም ውስጥ በባሕላዊ ደኝነት ሥርዓት ውስጥ እንዲገባ ተደርገዋል፡፡
ነግር ግን ከለውጡ ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያዊ ስም የፌዴራል መ/ቤቶች የተቆጣጠሩት አሃዳዊ የአማራ ኢሊቶች ውሰጥ አንዱ የብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ነው፡፡ ሕገ መንግስቱ አንቀጽ 8 ዕውቅና የሚሠጠው ለብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ፓርቲዎች ነው እንጂ ለአሃዳዊ ፓርቲዎች አይደለም፡፡ ስለሆነም ከሕገ መንግስቱ ውጭ የብሔር ፓርቲዎችን እናጠፋለን በሚል ከተዘረሱት 55 የብሔሮች እና ብሔረሰቦች ፓርቲዎች ውስጥ የመጀመሪያው የገዳ ሥርዓት አራማጅ ፓርቲ ነው፡፡ ነገር ግን ፓርቲው ስሙን ቀይሮ እስከ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመከራከር ፍቃዱ ቢለስም በምርጫ ቦርድ ም/ሰብሳቢ ፊርማ በሕገ ወጥ መንገድ ታግዶ ይገኛል፡፡
የፓርቲው መታገድ ምክንያት የሆነው የአማራ ኢሊቶች 16ኛ ክፍለ ዘመን ….. ወረራ እና እነ ጄኔራል አሳምነው ጽጌ የ500 ዓመት በፊት አደጋ እያመጠብን ነው… ወዘተ በማለት በተከበረው ኦሮሞ ላይ የስም ማጥፋት ዘመቻ ሲያካሄዱ የቆዩን ፓርቲው ግንቦት 20 ቀን 2015 ዓ.ም በገዳ ሜልባ ሕዳሴን 500ኛው ዓመት (1522-2023) በደማቅ ሁኔታ በጠቅላላ ጉባኤ በማደስ እና ከሁሉም የኦሮሞ ፓርቲዎች እና የኦሮሚያ ክፍሎች የተወጣጡ ሁሉንም የኦሮሞ ጥያቄዎችን የሚመለስ ፕሮግራም ያለው ጠንካራ የገዳ ሥርዓት ለኦሮሞ ነፃነት ፓርቲ (ገዳ ቢሊሱማ) በኦሮሞ ወጣቶች ስለተቋቋመ ነው፡፡
በብልጽግና ፓርቲ የሚመራው መንግስት ለፓርቲው ሕጋዊ ጥበቃ ማድረግ እና እያቀረበ ያለው አማራጭ ሀሳቦች መሸለም ሲገባው በአንዳንድ ቅንነት የጎደላቸው የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የአማራ አመራሮች በኩል ሆነ ብሎ ፓርቲውን ለማፍረስ በተደጋጋሚ የስረዛ ደብዳቤ ከመጻፍ አልፎ የ2017 በጀት ዓመት ከኦሮሚያ ከሚሰበሰበው ገቢ የፋይንስ ድጋፍ ሆነ ብሎ ለመከልከል ከጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ያላ አንዳች ጥፋት የፓርቲው ፍቃድ ከሶስት ወር በላይ አግዶ ስለቆዩ ኦሮሞን ሕዝብን ቁስል በማንካት ወጣቶቹን ወደ ነጸነት እንድሄድ እየገፋፉት ይገኛሉ፡፡
በዚህ አድሎአዊ የምርጫ ቦርድ አሠራር ምክንያት ከሀገሪቱ ግማሽ የሆነው የኦሮሞ ብሔር ፍትሃዊ ውክልና አጥተው በኦሮሚያ ውስጥ ሰለማዊ የፖለቲካ ትግል በመዝጋት ደረጃ ላይ ደርሷ። ይህም ከጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የገዳ ሥርዓት ለኦሮሞ ነጸነት ፓርቲ( ገዳ ቢሊሱማ) ፍቃድ ከታገደ ጀምሮ፡
1. አንድም የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲ በኦሮሚያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባል የሆነ ስለአልተገኘ በሌሎች የብሔር ፓርቲዎች እንዲቋቋም ተደርገዋል፡፡ ይህ ደግሞ የኦሮሞ ብሔር የውክልና ጥያቄን አንስቷል፡፡ የኦሮሞ ብሔር ስለ ኦሮሚያ ፖለቲካዊ ጉዳይ እንዲወስንላት ሌሎች ብሔሮችን አልወከለም፤ ሕገ መንግስቱም አይፈቅድም፡፡
2. አንድም የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲ በኢትዮጵያ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባል የሆነ የለም፡፡ በዚህ ምክንያት የጋራ ምክር ቤቱ የስራ እንቅስቃሴ ወደ መቆም ደረጃ ደርሷል፡፡
3. አንድም የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲ በአዳማ የተካሄደው የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳ መሰባሰብ መድረክ ለይ አልተገኘም፡፡ ገዥ ፓርቲ ከአንድ የአርሲ አባገዳ የቀረበ የኦሮሞ አጀንዳ እንደ እራሱ አድርጎ መውሰዱ በአማራ ብሔሮች ዘንድ ጥያቄ አንስተዋል፡፡
4. በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ ትልቅ ክብር ያለው እና በዩኔስኮ የተመዘገበውን የገዳ ሥርዓት ለመፍረስ ላይ የተሰማራ መንግስት ነው ተብሎ እንደ ጀዋር ያሉ የቄሮ መሪዎች “ የጠላቴ ጣላት ወዳጄ ነው!” በሚል ከአማራ ኃይሎች ጋር በመተባበር በብልጽግና መንግስት ላይ ዘመቻ ከፍተዋል፡፡
5. ሰላማዊ የፖለቲካ ትግል በመዘጋቱ ምክንያት ተስፋ የቆረጡ የኦሮሞ ቄሮች ጫካ ገብተው በኦሮሚያ ውስጥ በሰሜንና ምስራቅ በማስፋፋት የእርስ በርስ ጦርነት በመቀጣጠል በሰዎች እልቅት እና በንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት እየስከተሉ ይገኛል፡፡
ስለሆነም ለብልጽግና ፓርቲ እና መንግስት ለመጨራሻ ጊዜ የሚንሰጠው ምክረ ሀሳብ፡
1. የኦሮሞ ሕዝብ እስካለ ድረስ ገዳ ሥርዓት በፍጹም አይጠፋም፡፡ የኦሮሞ ገዳ ሥርዓትን አጥፍቶ የንጉሳዊ፡ የኢሠፓ የሶሻሊስታዊ፡ የኢህአዴግ አብዮታዊ ዴሞክራሲ….ወዘተ ስራ ላይ ለመዋል የሞኮሩ ያላፉ የአስተዳደር ሥርዓቶች ወድቀው ታሪክ ሆነዋል፡፡ ነገር ግን ገዳ ሥርዓት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጠናከረ ይገኛል፡፡ የብልጽግና መንግስትም እንዳለፉት የአስተዳደር ሥርዓቶችን በመከተሉ የኦሮሞን ገዳ ሥርዓት እና ማንነት በማጥፋት ወደ ውድቀት እየመራ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ጊዜ የኦሮሞ ንቃት ሕልና ከፍተኛ ደረጃ ላይ በደረሰ ጊዜ የተወሰኑ ሽማግሌዎችን ሰብስቦ አባ ገዳ በማለት የኦሮሞ ሕዝብን በመታለል በኦሮሞ ወጣት ምሁራን የተገነባው ከገዳ ሥርዓት ለኦሮሞ ነፃነት ፓርቲ (ገዳ ቢሊሱማ) ላይ በምርጫ ቦርድ በኩል ያስተላልፋው እገዳ እንዳለፉት የገዥ ሥርዓቶች ውድቀትን ስለሚያፋጥን ዕገዳውን በእሰቸኳይ በማንሳት ከኦሮሞ ሕዝብ ጋር እንድታረቅ እንጠይቃለን፡፡