ወቅታዊውን የሀገራችንን ፖለቲካ ሳስብ የበእውቀቱ ስዩም ወግ ላይ ያለው ግድንግድ ገጀራ ይዞ እየነቀነቀ አላፊ አግዳሚውን "ስለ ገብርኤል" "እኔ ተናግሪያለሁ ስለገብርኤል" እያለ የሚለምነው የእኔ ቢጤ ትዝ ይለኛል:: አላፊ አግዳሚው ገብርኤልን ሳይሆን ገጀራውን ፈርቶ እየመፀወተ ያልፋል...
"በአለም ፈጣን እድገት አስመዝግበናል (ገጀራውን እየነቀነቀ) ... "ሁልጊዜም ለሰላም እና ልድርድር በራችን ክፍት ነው( ገጀራውን እየነቀነቀ)" "በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች ሰላም ማስፈን ተችሏል (ገጀራውን እየነቀነቀ)"
አላፊ አግዳሚዎችም ጭንቅላታችንን "በስምምነት" እየነቀነቅን ነው 🙂 Eyasped Tesfaye
.
.
የስርዓቱን ባህሪና ሰላም እንዴት Abuse እንደሚደረግ ጥሩ አድርጎ አቅርቦታል።