#INBOX
ሰላም ሴቮች እንዴት ናችሁ እባካችሁ ይህቺን መልዕክት አየር ላይ አውሉልን። የአዲስ አበባ ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ የአማራ ባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ እንደሆነ ይታወቅልን።
በዶክተር ሂሩት የሚመራው ይህ ቢሮ በነፍጠኞች የሚዘወር ሲሆን ሁሉም ዳይሬክተሮች 100% በአሀዳውያን የተያዘ ነው። እነዚህ የመንግስት ተቀጣሪ ተብለው የተቀመጡ አሀዳውያን ከመደበኛ ስራቸው ውጪ "ፋኖ ደብረብርን ደረሰ፣ደብረ ሲና ገብቷል" እያሉ የተቀመጡበትን አላማ በመዘንጋት Sabotage ሲፈፅሙ የሚውሉ ናቸው።
በቅርቡ ይፋ በተደረገው የ40/60 ምደባ አሰራር ህጉና መመርያው ከሚፈቅደው ውጪ ምደባ እያካሄዱ ነው። መዳቢዎቹም እነሱው እራሳቸው ሲሆኑ በዚህ አፍራሽ የአሀዳዊ አመለካከት የተጠመዱ የሀሳብ አጋሮቻቸውን ወደ ፊት በማምጣት ኦሮሞዎችንና ሌሎች ብሔር ብሔረሰቦችን በማግለል የማይገባቸውን ምደባ በመስጠት ከፍተኛ አድሏዊ አሰራር እየፈፀሙ ይገኛሉ።
ይህ በአሀዳውያን የሚመራው ተቋም ከዚህ ቀደም አቅም ያላቸውን ኦሮሞዎች በስመ ሸኔ ታፔላ ከስራቸው እየነቀለ እንዳስነሳ መታወቅ አለበት።