Репост из: LIMA FOXTROT FOXTROT
በሰሜን ኦሮሚያ በወሎ ዞን ባቴ ወረዳ ውስጥ የፒፒ ቡድን በህዝቡ ላይ እስራትና የተለያዩ ሰቆቃዎችን እየፈጸሙባቸው መሆኑ ተሰምቷል::
በሰሜን ኦሮሚያ በወሎ ዞን ባቴ ወረዳ በጋሮ መንደር ውስጥ የብልፅግና ቡድን አባላት ህዝቡን ከኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጋር ግንኙነት አለቸው በማለት ድብደባ ከፈጸሙባቸው ቡሃላ ወደ እስር ቤት እየወረወሩና የግል መሳሪያ ያላቸውን ሰዎች ደግሞ ከኛ ጋር የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ላይ መዘመት አለባቸው ብሎ እያሰቃዩዋቸው መሆኑን ምንጮች ለኦኤንኤም ተናግረዋል።
በተጨማሪም እነዚህ የፒፒ ጨካኞች በህዝብ ጤና ጣቢያዎች ውስጥ ሰፍሮ ህዝቡ ወደ ህክምና እንዳይሄድ እየከለከሉ እና በመሆኑም በአሁኑ ወቅት ህክምና የሚፈልጉ እናቶችና ህፃናት በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሚገኙ ነዋሪዎች ለአራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ አክሏል::
በምስራቅ አርሲ ዞን በሲራሮ ወረዳ የቢልሺጊና ወኪሎች የማህበረሰብ ቤቶችን ማቃጠላቸው ታውቋል::
በምሥራቅ አርሲ ዞን ሲራሮ ወረዳ ኡታሎ ቦራና መንደር ውስጥ በብልፅግና ቡድን አባላት ቤታቸው የተቃጠለባቸው ሰዎች፤
- አማን ጉዱሩ
- ቦራና ቃባቶ
- አንባቴ ዲና
- ጋሹ ባንኩ
- ካላቾ ኢሬሶ
- ቃዌቲ ጎባና
እና ሌሎች በርካቶች ከቤት ንብረት ጋር ማውደማቸውን የመንደሩ ነዋሪዎች ለአራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ ገልጿል::
የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለፁት፣
ይህ ተግባር የተፈፀመው በምንም ወንጀል ሰርቶ ሳይሆን፣ “የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እዚህ ያርፋሉ” በሚል ሰበብ፤ ከ200 በላይ የሚሆኑ ቤታቸውን ፈራርሶ ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸውን ተነግሯል።
በምስራቅ ወለጋ ዞን በዲጋ ወረዳ ከአራት በላይ መንደሮች ውስጥ ነዋሪዎች ለከፍተኛ ዘረፋ እየተጋለጡ መሆናቸው ተሰምቷል::
በምስራቅ ወለጋ ዲጋ ወረዳ ስር በሚገኙ ብዙ መንደሮች ውስጥ የብልግና ካቢኔዎች እና ካድሬዎች የተለያዩ የክፍያ አይነቶችን ተገን በማድረግ በነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ዝርፊያ እና የሰባዊ መብት ረገጣ እየፈጸሙ ሲሆን,
እንደ:
-አዱኛ፣
ፉርዲሳ፣
ቡርቃ-ጉዲና፣
ቀርሳ እና ቢቂላ በሚባሉት መንደሮች ውስጥ
ሁሉንም ነዋሪዎች ከአቅማቸው በላይ የሆነ ክፍያን በመጠየቅ ለከፋ ችግር መጋለጣቸውን ነዋሪዎች ለአራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ ተናግሯል::
ከዚ በፊትም በተለያዩ ጊዜያት በግብር፣በጤና ኢንሹራንስ፣የጎኖፋ መዋጮ እና ሌሎች ምክንያት በማድረግ እየተዘረፍን ነበርን በማለት የተናገሩት ነዋሪዎች, ከሶስት ወራት በፊት ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ደረሰኝ የሌላውን ክፍያ ከመጠየቅም አልፎ መክፈል በማይችሉት ላይ የሚደርሰው ስቃይ ከድብደባ እስከ እስር ቤት በጣም አሳሳቢ ሆኗል በማለት ነዋሪዎች ጨምሮ ለኦኤንኤም አክሏል::
የድሀ እናቶችን ላብ እየዘረፈ የስልጣን እድሜውን ለማራዘም የሚሞክረው ስርዓት አልባው ቢልጽግና,
በሁሉም የኦሮሚያ አከባቢዎች በኦሮሞ ህዝብ ላይ ማሰቃያውን እያጠናከረ እና ወኪሎቹን በማሰማራት ኢሰብአዊ ድርጊት እያስፈጸመ ይገኛል::
በሰሜን ሸገር ዞን ሱሉልታ ወረዳ ውስጥ አንድ የብልግና ወታደር ከነ ሙሉ ትጥቁ ለኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት እጁን ሰጥቷል::
የኢትዮጵያ ኢምፓየር እረኞች ያለፍላጎታቸው በግዳጅ አጭር ስልጠና ሰጥቶ መሳሪያ አስታጥቀው የተሰማሩት,በየእለቱ ከሁሉም ኦሮሚያ ማዕዘናት ውስጥ ባገኙት አጋጣሚ መሳሪያቸውን በመያዝ ለኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት እጅ መስጠታቸውን ቀጥሏል::
በዚው መሰረት በሰሜን ሸገር ዞን ሱሉልታ ወረዳ ኬንተሪ ከተማ ውስጥ በሚገኘው ከፒፒ ወታደራዊ ካምፕ ሚያዝያ 23.2025 አንድ የኦሮሚያ ልዩ ሃይል ወታደር 2 AKM ጠመንጃ ከነ ሙሉ ትጥቁ ከፒፒ ካምፕ ይዞ በማምለጥ ለኦሮሞ ነጻነት ትግል ካምፕ ገቢ ማድረጉን በአከባቢው የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ለአራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ አስታውቋል።
የቀድሞው የቢልጽግና ወታደር በካምፑ ውስጥ እየደረሰበት ያለውን ስቃይ ተጸይፎ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊትን ለመቀላቀል ወስኖ ከካምፑ ውስጥ ስወጣ, እዚያ በቀሩት የአገዛዙ ተላላኪዎች ተኩስ ከፍቶበት እንዳመለጠው አክሏል።።።!!!
❤️💚❤️
😡😡😡