ሕብረት ባንክ የተሻሻለውን ‹‹ Hibir School Pay ›› አገልግሎት አስጀመረ፡፡
ሕብረት ባንክ ሙሉ በሙሉ በባንኩ የውስጥ አቅም ያለማውን እና የተሻሻለውን
‹‹ Hibir School pay ›› የትምህርት ቤት ክፍያ አገልግሎት ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም. በሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት የትምህርት ቤት ኃላፊዎችና ተወካዮች እንዲሁም የባንኩ አመራሮች በተገኙበት በይፋ አስጀምሯል፡፡
የማብሰሪያ መርሀ-ግብሩን በንግግር የከፈቱት የባንኩ ተጠባባቂ ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ ጽጌረዳ ተስፋዬ ሕብረት ባንክ የተለያዩ የባንክ ቴክኖሎጂዎችን በራስ አቅም በማልማትና በማጎልበት ግምባር ቀደም ባንክ መሆኑን ጠቅሰው ተሻሽሎ ይፋ የተደረገው የትምህርት ቤት ክፍያ አገልግሎት በወላጆችና በትምህርት ቤቶች መካከል ያለውን አድካሚ የክፍያ ስርዓት የሚያቀል ነው ብለዋል፡፡
በመርሀ-ግብሩ ላይ ስለ አገልግሎቱ ገለጻ ተደርጎ ከትምህርት ቤቶች ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ተሰጥቷል፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡