ለክቡራን የጋንዲ ቅርንጫፍ ደንበኞቻችን!
የጋንዲ ቅርንጫፋችን በኮሪደር ልማት ምክንያት አገልግሎት መስጠት በማቆሙ ከጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ ጋር እንዲዋሀድ ተደርጎ ጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ የሚለውን ስያሜ ይዞ የሚቀጥል መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቻችን እናሳውቃለን፡፡
በመሆኑም የቀድሞ የጋንዲ ቅርንጫፍ ደንበኞቻችን የተሟላ አገልግሎት በጥቁር አንበሳ ቅርንጫፍ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!
📞 ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡
🤳 በቀላሉ አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ የቴሌግራም ገፃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ፡፡ https://t.me/HibretBanket
🌐 ሌሎች የማህበራዊ ገፆቻችንን እና ድህረ ገፃችንን linktr.ee/Hibret.Bank ይጎብኙ፡፡