የትምህርታዊ ውይይት ጥሪ
ለቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ መምህራን በሙሉ
የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ በቀጣይ ለሚያሳትመው የጥናትና ምርምር መጽሔት ይረዳ ዘንድ ሰኞ ኅዳር 9 ቀን 2017 ዓ.ም የመምህራን ትምህርታዊ ውይይት አዘጋጅተቷል።
በዕለቱም ፕሮፌሰር አባ ኀይለ ገብርኤል በጥናታዊ መጽሔት ጽሑፍ አዘገጃጀት ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ገለጻ ያደርጋሉ፤ ስለሆነም ከቀኑ 8:30 በመማሪያ ክፍል ቁጥር 303 እንድንገናኝ ጥሪያችንን በአክብሮት እናስተላልፋለን።
የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ
የጥናትና ምርምር ማዕከል