ፍቅር የሰብዓዊነት ቅኔ የሚነበብበት መድብል ፣የተፈጥሮ ዕንቁ ሚስጥር ፈትሸን የምናገኝበት ጥራዝ፣ የገሀዱን ዓለም ብርሃን ሻማ የምናገኝበት መቅረዝ፣ የህልውናችን አንፀባራቂ መስታወት ናት።
ፍቅር ቀዬ ና ጎጥ ሳይከትረን ውቅያኖስና አድማስ ሳያግደን በአንድ የምንታይባት ገፅና ያለንን በበጎነት የምንቸርባት የሰጡንን በቅንነት የምንቀበልበት የአዕምሮ በረከትና የህሊና ማዕድ ናት።
የስብዕና ልህቀት
Join👇👇👇
@Human_Intelligence
@Human_Intelligence
ፍቅር ቀዬ ና ጎጥ ሳይከትረን ውቅያኖስና አድማስ ሳያግደን በአንድ የምንታይባት ገፅና ያለንን በበጎነት የምንቸርባት የሰጡንን በቅንነት የምንቀበልበት የአዕምሮ በረከትና የህሊና ማዕድ ናት።
የስብዕና ልህቀት
Join👇👇👇
@Human_Intelligence
@Human_Intelligence