የጠፋ ፓስፖርት ለማውጣት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች፡-
1. ከጠፋበት አካባቢ የፖሊስ ማስረጃ
2. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
3. የጠፋው ፓስፖርት መረጃ (የፓስፖርት ቁጥር፣ የተሰጠበት ቀን እና የሚያልቅበት ቀን)
4. የፓስፖርት መረጃ ከሌለዎት አቅራቢያዎ ባለ ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል በመሄድ ማግኘት ይችላሉ።
ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶችን አሟልተው በኦንላይን በመመዝገብ 3 ሰዓት ሳያልፍ በመረጡት የክፍያ አማራጭ ክፍያ በመፈፀም የቀጠሮ ወረቀት ፕሪንት አውት በማድረግ ፓስፖርትዎን በመቀበያ ቀን (delivery date) በ7876 የፅሁፍ መልዕክት ሲደርስዎ ባመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቢሮ በመቅረብ ፓስፖርትዎን ይቀበላሉ፡፡
ፎቶ እንዲሰጡ ወይም ሌሎች መረጃዎችን እንዲያሟሉ በ7876 በስልክዎ አጭር የፅሁፍ መልዕክት ከደረሰዎት የፖሊስ ማስረጃ እና የቀጠሮ ወረቀት በመያዝ ያመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል ቀርበው ፎቶ የሚሰጡ ሲሆን በውክልና የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
በኦንላይን ሲመዘገቡ የሚያያይዟቸው ሰነዶች በግልፅ የሚታዩና የሚነበቡ መሆን አለባቸው፡፡
መደመበኛ ፓስፖርት አገልግሎት ከፍለጉ
ይህን ይጫኑ
👉 ለማዘዝ