ምናልባትም አሁን ያላችሁበት ጊዜ እህቶቼ ለናንተ ከባድ
ሊሆን ይችላል ።
ግን ምንም አይደለም ምክንያቱም እሱ ያልፋል በእርግጠኝነት ያልፋል እጆቻችሁን ከፍ አርጋችሁ አልሀምዱሊላ ምትሉ ትሆናላችሁ እያንዳንዱ ችግር የፈረጅን የደስታን የእፎይታን ቁልፎች ይዘውላችሁ ይመጣሉ በአላህ ተመኩ ተማመኑበትም ።
የእፎይታ ዋጋው ከባድ ባይሆንማ ምንም
ችግር የለም ነበር ።...❤️ ከችግር ጋር በርግጥ ምቾት አለ።
#ሰሉ ዓላ ረሱሊላህ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
﷽ ﴿إنّ اللّه ومَلَائِكَتهُ يُصَلُّون على النبيِّ ياأيُّها ٱلّذين آمنُوا صَلُّوا عَلَيهِ وسلِّمُوا تَسْليما﴾❤
#መልካም ጁመአ እህቶቼ ከዳር እስከዳር ወዳችሁዋለሁ
https://t.me/Rahatul_Qelb