ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ!
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
➧ በ2017 E.C ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ [ የተመደባችሁ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ!!!
🚌🚙🛩 የአላህ ፍቃድ ሆኖ ወደ ግቢያችን ተመድባችኋል፤ ለመምጣትም ቀኑን በመጠባበቅ ላይ እንደሆናችሁ እንረዳለን። እኛም ወላይታ ሶዶ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ የናንተን መምጣት በጉጉት እየተጠባበቅን እንገኛለን። ለዚህ ሲባል ጀመዐችን እናንተን ለመቀበል ሰፊ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል።
✅ ከምናደርግላችሁ መስተግዶዎች መካከል በጥቂቱ፦
1, ዶርማችሁን (የመኝታ ክፍላችሁን) ማሳየት እና ማመቻቸት
2, ምዝገባ እና ተያያዥ ጉዳዮችን ማስፈፀም
3, ካፌ (የመመገቢያ ቦታችሁን) ማመቻቸት
4, በትምህርት ጉዳይ መርዳት
5, ወደ መስጂድ ይዞ መምጣት እና
የመሳሰሉትን ትብብሮች ለማድረግ በመሉ ነሻጣ ላይ እንገኛለን።
↪️ ከናንተ የሚጠበቀው ከዚሀ በታች በተፃፉት የጀማዐችን አባላት ስልኮች ከአሁን ጀምራችሁ በመደወል ማንኛውንም አይነት ጥያቄ መጠየቅ እና እንዲተባበሯችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
ዋናውና መርሳት የሌለባችሁ ወላይታ ሶዶ ስትደርሱ መደወል!!! 📞☎️📲
✔️ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲይ ሙስሊም ተማሪዎች ተወካዮች ስልክ ቁጥር
1, =ረስላን ነጃ
📲 094 84113261
2,=ሰሚር በድሩ
📲 0910560832
3, አማን ሸረፋ
📲 0930514163
4, አብዱልመናን ሰማን
📲 0954944329
5,አንዋር
📲0924133583
6, ሰዒድ ሙሀመድ
📲0943191889
7, ሰማን
📲0973040760
☑️ከኦሮሚያ ክልል የምትመጡ አማርኛ ለሚያስቸግራቹ ወንድሞች
በነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል የምትፈልጉ መረጃ መጠየቅ ማጣራት ትችላላቹ
6, ኢማም ገላን
📲0918948405
7,አብዱረዛቅ ሙሐመድ
📲0954583898
💈 N.B በእህቶችም በኩል በቂ ዝግጅት ስላደረጉ የሴት እህቶቻችን ስልክ ቁጥር የምትፈልጉ እህቶች ከላይ በተጠቀሱ ወንድሞች አማካኝነት ማግኘት ትችላላቹ
➽ ይህን የምናረገው ያለ ምክንያት አይደለም።
1, አንደኛ እና ዋነኛው ሸሪአችን እንግዶቻችንን እንድናከብር ስለሚያዘን ነው።
2, የእናንተን እንግልት ለመቀነስ
3, ሶዶ ላይ ካሉ ከዲን እና ከዱንያ ሌቦች ለመጠበቅ ነው።
💥 ማሳሰቢያ፦ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ [ሰለፊይ ሱኒይ] ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ ከዚህ በታች ካሉት የቴሌግራም ቻናል እና ግሩፕ ውጪ ምንም አይነት የሚዲያ ቻናል የለውም።
ከዚ ወጪ ያሉት ቻናሎችንም ይሁን ግሩፖችን
እኛን አይወክሉም ይህንን አዉቃችሁ ከወዲሁ ጥንቃቄ እንድታደርጉ ስንል እናሳስባለን
✍️ ዑመር አልፋሩቅ መድረሳ
የወላይታ ሶዶ ሰለፊያ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ መድረሳ .
🕌አጅራሻ ወላይታ ሶዶ ከዩንቨርሲቲው ዋና በር ፊት ለፊት 200 m ገባ ብለዉ ያገኙታል
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/wsumtj
https://t.me/wsumtj
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️