✅♻️ አብዱል ሙህሲን አል አባድ (አላህ ይጠብቃቸውና) እንዲህ ይላል
♻️🔺ስሙ በውል ያላወቅነውን ሰው መጥራት ስንፈልግ #ሙሀመድ በመባል ሳይሆን #አብደሏህ በመባል ነው ሚጠራው። ሰለፎች (ቀደምቶች) ስሙን የማያውቁትን ሰው ሲጠሩ #አብደሏህ በማለት ነበር።
📚درس صحيح البخاري 9