አንድ የምታስቀራዉ ተማሪ ለብዙ ሰዎች ሂዳያ ሰበብ ሊሆን ይችላል በአካል ተገኝቶ ደርስ የሚጣደዉ ጥቂት ተማሪ መሆኑ ወይም live የሚከታተለዉ ትንሽ ሰዉ መሆኑ ሞራልህን አይግደለዉ ።
የأصحاب الأخدود ታሪክ ለኡስታዞች ትልቅ መልእክት አለዉ ያ راهب ያስተማረዉ አንድ غلام ብዙ ሰዎች ቀጥተኛዉ መንገድ ዉስጥ እንዲገቡ ሰብብ ሆንዋል ።
©