መዝሙር 103
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤
³ ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፥ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፥
⁴ ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት፥ #በምሕረቱና በቸርነቱ #የሚከልልሽ፥
⁵ #ምኞትሽን ከበረከቱ #የሚያጠግባት፥ #ጕልማስነትሽን እንደ ንስር ያድሳል።