“ጌታም..፦ #እኔ_ከአንተ_ጋር_ነኝ፥ ማንም ክፉ ሊያደርግብህ የሚነሣብህ የለምና አትፍራ፥ ነገር ግን ተናገር ዝምም አትበል፤ #በዚህ_ከተማ_ብዙ_ሕዝብ_አሉኝና አለው።”
— ሐዋርያት 18፥9-10
እግዚአብሔር በጣም ስውድህ ሊባርክ ስፈልግ ገንዘብ ሳይሆን ትውልድን፤ ነፍሳትን አሳልፎ በእጅህ ይሰጣል ፤
#እግዚአብሔር_እኔን_በብዙ_እየባረከኝ
ዛሬ ፕሮግራም 4 አዲስ ነፍሳት ጌታን ስቀበሉ 8 ነፍስ ደግሞ በንስሐ ወደ እግዚአብሔር ተመልሶአል።
እግዚአብሔር ክብሩ ሁሉ ይውሰዱ
አገልጋይ አቡካ ዶር
My contact👉 @AbuYegeta
━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━
🔥🔥#Join_now🔥🔥
✓ @lightoflamb ✓