" ከአእላፍ ይልቅ በአደባባዮችህ አንዲት ቀን ትሻላለች፤ በኃጥኣን ድንኳኖች ከመቀመጥ ይልቅ፥ በእግዚአብሔር ቤት እጣል ዘንድ መረጥሁ ። "
መዝ 84 : 10
#ካለ እርሱ ከሚታሳልፋት ብዙ ቀናቶች ይልቅ ከእርሱ ጋራ የሚታሳልፋት አንዲቷ ቀን ብዙ ዋጋ ና ትውስታ አላት ።
በሀጢያት ከሚታገኙት ጊዛዊ ደስታ ይልቅ እንኳን ተከብራችሁ ይቅርና በቤቱ ተጥላችሁ ብትኖሩ እንኳ ታተርፋላችሁ እንጂ አትከስሩም ።
#ወዳጆቼ የዛሬው መልዕክቴ በየትኛውም ሁኔታ ፣ ጊዜ ና ቦታ ይሁን ያለ እርሱ አብሮነት አትሁኑ ፤ ከምንም ና ከማንም በላይ ለእናንተ የምያስፈልጋችሁ እግዚአብሔር ብቻ ይሁን ።
#በመልካም ቀን