Репост из: Jabeessaa WBO
#መረጃ፦የሰሜን ሸገር ሰላሌ ዞን ኮማንድ ፖስት አዛዥ የሆነው #ጀነራል_ተስፋዬ_አያሌው ህዝቡንና ፋኖን አንድ ላይ በጉደቱ ከተማ አስተዳደር ላይ በመሰብሰብ እንዲህ በማለት ተናግሯል "እኛ አሁን ወደ ደራ ወረዳ የመጣነው ፋኖን ለመውጋት አይደለም ሸኔን ከደራ ብሎም ከሰላሌ ዞን ሙሉ ለሙሉ ጠራርጎ ለማስወጣት ነው የፋኖ ጦር ደራ ውስጥ ያለው ህዝብ ላይ አይተኩስም እኛም ላይ አይተኩስም የመጣባችሁን ደግሞ በጋራ መክቱ" በማለት በግልፅ ተናግሯል....
የፋኖው ጭንቅላት እራሱ #አብይ_አህመድ_አሊ ነው ስንል በብዙ ምክንያት ነው ይህ ጀነራል የዞኑ ኮማንድ ፖስት አዛዥ ሲሆን ወንድሙ #አለማየሁ_አያሌው ደግሞ የዞኑ የፋኖ መሪ ነው......እንዲህ ናት ብልፅግና!
#JusticeForOromoo
#StopKillingOromoo
#StopGenocideInOromia
#OromoUnite
#OromoLivesMatter