⚽️ | ኤፍ ኤ ካፕ
አርሰናል 14 ጊዜ ሲበላ
ማንችስተር ዩናይትድ ደግሞ 13 ታዲያ ይህን ያለዉን የዋንጫ የበላይነት ማስቀጠል ሲችል ከኋላዉ በሚከተለዉ እና የበላይነቱን ልጋራ የሚለዉን ክለብ በሜዳዉ አስተናግዶ ታሪኩን ማስቀጠል ሲኖርበት ጭራሽ ደክሞ ታየ ።
ማጓየር ግን ምን አይነት ተከላካይ ነው ? 👏
@Ke_egerkuas_tarik