⚽️ | የግላስኮው ጀግና !
ከ አመታቶች በፊት ፖርቹጋላዊው የመስመር አጥቂ ጆታ በስኮትላንዱ ክለብ ሴልቲክ ግሩም እንቅስቃሴ ያስመለክታል ይህም ብቃቱ የብዙ ክለቦችን አይን ሳበ ነገር ግን ሳይጠበቅ የሳውዲውን ክለብ አል ኢትሀድን ተቀላቀለ ይህም ብዙ ሰዎችን አስገርሞ ነበር ። 💔
በሳውዲ ከዛ ደሞ በፈረንሳይ እንዳሰበው ያልሆነለት ጆታ ወደ ቀድሞ ክለቡ ሴልቲክ በመመለስ እሁድ እለት በመጀመሪያ ጨዋታው ጎል ማስቆጠር ቻለ ።
የሴልቲክም ደጋፊዎች በልባቸው ውስጥ ትልቅ ቦታ ላለው ተጨዋች እንኳን ተመለስክ Jota on the Wing እያሉ ለሱ የተዘፈነለትን ዘፈን ሲያዜሙ ተስተውለዋል ። ❤️🩹
✍ | @Pedri_gonzalezz ✅
@Ke_egerkuas_tarik