#ጥያቄ
ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ሊዮ ሜሲ በተጠባባቂ ወንበር ላይ ሁኖ ኔይማር ጁኒዬር ሰላምታ ሊሰጠው ነበር ነገር ግን ሊዮ ሜሲ ፍቃደኛ አልነበረም ።
ልላችሁ የፈለኩት ሊዮ ሜሲ እውነት የሚወደውን ጓደኛውን እና የቡድን አጋሩን በምን ምክኒያት ጨክኖበት ነው እንዲህ አይነት ተግባር ያሳየው መልሱን ኮሜንት ላይ ሞክሩ እስቲ ? 👇
@Ke_egerkuas_tarik