☞13ጥያቄ←←←←←←←←← ስራ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ የሚያስፈልጉት
መስፈርቶች ምን ምን ናቸው?
መልስ✔
:ስራ አላህ ዘንድ ተቀባይነት ይኖረው ዘንድ
መስፈርቶቹ3 (ሶስት )ናቸው
☞①አንደኛ መስፈርት
በአላህ ማመን እና እሱን ብቻ ማምለክ
_
አላህ እንዲህ ይላል
إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّاتُ الْفِرْدَوْسِ نُزُلًا
እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡
(ሱረቱ አል ከህፍ፥ - 107__________
ነቢዪ صلي الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል
በአላህ አመንኩኝ በል እና، ከዝያም ቀጥ በል
ሙስሊም ዘግበውታል
ሁለተኛው መስፈርት
ኢኽላስ ነው እርሱም ስራን ለአላህ ብቻ ብሎ መፈፀም
ነው ያለምንም ይዩልኝ ያለምንም ይስሙልኝ
አላህ እንዲህ ይላል
إِنَّا أَنزَلْنَا إِلَيْكَ الْكِتَابَ بِالْحَقِّ فَاعْبُدِ اللَّهَ مُخْلِصًا لَّهُ الدِّينَ
እኛ ወደ አንተ መጽሐፉን በእውነት (የተመላ) ሲኾን አወረድነው፡፡ አላህንም ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ ያጠራህ ኾነህ ተገዛው፡_______
☞3ሶስተኛው መስፈርት
የአላህ መልዕክተኛ ይዘውት ለመጡት እምነት
የሚስማማ መሆን አለበት
አላህ አንዲህ ይላል
وَمَا آتَاكُمُ الرَّسُولُ فَخُذُوهُ وَمَا نَهَاكُمْ عَنْهُ فَانتَهُوا ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ
መልክተኛውም የሰጣችሁን (ማንኛውንም) ነገር ያዙት፡፡ ከእርሱም የከለከላችሁን ነገር ተከልከሉ፡፡ አላህንም
ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡
ረሱል صلى الله عليه وسلم
እንዲህ ብለዋል:_
مَن عَمِلَ عَمَلًا لَيسَ عَلَيْهِ أَمْرُنَا فَهُوَ رَدٌّ،
(رواه مسلم)،
“ በእርሱ ላይ የእኛ ትዕዛዝ የሌለበቴን ስራን የሰራ እርሱ ስራው ተመላሽ ነው( ተቀባይነት የለውም) ( ሙስሊም ዘግበውታል)