عن ابن عمر رضي الله عنهما، قَالَ: لَمْ يَكُنْ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ يَدَعُ هَؤُلاَءِ الدَّعَوَاتِ حِينَ يُمْسِي وَحِينَ يُصْبِحُ:
[ اللَّهُمَّ إِنِّي أَسألُكَ الْعَافِيةَ فِي الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَسألُكَ الْعَفْوَ وَالعَافِيَةَ: فِي دِيْنِي وَدُنْيَايَ وَأَهْلِيْ، وَمَالِي، اللَّهُمَّ اسْتُرْ عَوْرَاتِي وَآمِنْ رَوْعَاتِي، اللَّهُمَّ احْفَظْنِي مِنْ بِينَ يَدَيَّ وَمِنْ خَلْفِي، وَعَنْ يَمِينِي وَعَنْ شِمَالِي، وَمِنْ فَوْقِي، وَأَعُوْذُ بِعَظَمَتِكَ أَن أُغْتَالَ مِن تَحْتِي]
📚رواه أحمد
ከዐብደላህ ቢን ዑመር(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው)እንደተወራው የአላህ መልእከተኛ እነዚህን ዱዓዎች ሲያነጉ እና ሲያመሹ አይተውም ነበር:-
[ አላህ ሆይ! በዚህችም ሆነ በቀጣይቱ ዓለም ጤንነትን እለምንሃለሁ። አላህ ሆይ! በሀይማኖቴ፤ በዚህች አለም ህይወቴም፤ በቤተሰቤም፤ በንብረቴም ይቅርታን እና ደህንነትን እለምንሃለሁ። አላህ ሆይ! ነውሬን ሸፍንልኝ፣ ስጋቴንም ደህና አድርግልኝ። አላህ ሆይ! ከፊት ለፊቴ፤ ከኋላዬም፤ከቀኜም፤ ከግራዬም፤ ከበላዬም ጠብቀኝ። በማላውቀውም በኩል መጥፋትንም በልቅናህ እጠበቃለሁ።]
📚አሕመድ ዘግበውታል።
🌹
https://t.me/TewhiedSunnah