Репост из: Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
ይፈለጋል‼
=========
(እውነት ሙስሊሞች ይህን ንግግሩን ሰምታችሁ እስከ ዛሬ ዝም ብላችሁ ነው ወይ?)
#ሼር #ሼር #Share #Share
||
✍ ኢንና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን‼
ይህን ከማለት ውጭ ሌላ ምንም አልልም። ይህን ከታች በፎቶው ላይ የምትመለከቱትንና በቲክቶክ ስሙ «እፎይ» የሚባል ግለሰብ በተመለከተ ወንድም ሙስተጃብ የጻፈውን ጽሑፍ ቴሌግራም ቻነሌ ላይ አጋርቼው ነበር።
ያንን ካነበቡ በኋላ ግለሰቡን በጸያፍ ተግባሩ ቀድመው ከሚያውቁት ወንድሞች መካከል አንዱ «ወንድሜ ሙራድ ሰውዬው ምን አይነት ባለጌና ተሳዳቢ እንደሆነ ይሄን ቪድዮ ማየት ብቻ በቂ ነው። አላህ ምስክሬ ነው እኔ ብዙ የሱን ቪድዮ አይቻለሁ። አላህ እና መልዕክተኛዌን እንዴት እንደሚሳደብ ብትሰማው!» ብሎ ቪድዮውን ላከልኝ።
«ወላሂ ቪድዮውን ካየሁ በሗላ ለብዙ ቀት ልቤን ታምሜ ቆይቻለሁ። …» አለኝ።
ወላሂ! ቪድዮውን አየሁት። ኢንና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን‼
ምንም ልበል በአላህ? የእውነት ሙስሊሞች በህይዎት አለን ወይ?
እናንተ የምትሉት «ሙስሊሞች ሙሐመድ የሚለውን ስም ሲሰሙ እንዲማሸቀቁ እናደርጋለን!» የሚለውን ነው ኣ?
ይህ ቀላል ነው ማለት ትችላላችሁ። በርሱ እንቶ ፋንቶ የሚሸማቀቅ የለም።
ይህን ያለበትን በቴሌግራም ስለለቀቅኩት ለመረጃ ያዙት።
በዚህ ሊንክ አለ። https://t.me/MuradTadesse/40249
ሌሎች ቪድዮዎቹንም ያዟቸው።
ወላሂ ወቢላሂ ወተላሂ እንደዚህ አይነት ቀፋፊና ዘግናኝ ቪድዮ በህይዎት አዳምጬ አላውቅም። በዚህ ደረጃም አላህና መልዕክተኛውን የተሳደበ ተሳዳቢ እስካሁን በፍፁም አጋጥሞኝ አያውቅም።
ሙስሊሙ ሆኖ፤ እኔ ለዚህ ነገር መፍትሄ አበጃለሁ ለሚል ማንኛውም ተቆርቋሪ ቪድዮውን ለመላክ ዝግጁ ነኝ። በአደባባይማ በምን ሞራል ይለቀቃል።
ግለሰቡ በጨዋ የንፅፅር ውይይት የሚያምን ሳይሆን በቅጥፈትና በስድብ የዳበረ አዕምሮ ያለው ባለጌ ነው።
የሚኖረው አዳማ ነው ብለውኛል። አዳማ።ላይ ጀግና ሙስሊም የለም ወይ? ቢያንስ በህግ አካል የሚጠይቅ ሙስሊም የህግ ባለሙያና የመጅሊስ አካል የለም ወይ?
ወላሂ! ስሜታዊ ካልሆነና ስሜቴን እቆጣጠራለሁ የሚል ካለ ቪድዮን በቴሌግራም ልልክለት ዝግጁ ነኝ።
ኢንና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! ምነው ባላየው ቢቀርብኝና በሰላሜ ባድር!
የተሰደብነውና የሞትነው እኛ እንጂ እርሳቸውማ አላህ አልቋቸዋል።
እነዚያ የተወረወረን ጦር በሰውነታቸው የሚቀበሉ፣ ከነፍሳቸው፣ ከልጆቻቸው፣ ከወላጆቻቸው… የበለጠ የሚወዷቸው ሶሐቦች እንዳልነበሯቸው፤ በኔና ባንተ ዘመን እንዲህ አይነቱ ዋልጌ በክብራቸው ይረማመድ?
ወላሂ አዘንኩ! በራሳችን አፍርኩ!
ፊዳከ አቢ ወኡሚ!
ወይንስ እስከዛሬ እየሰማችሁት ዝም ብላችሁ ነው? እኔ ሙስሊም ሆኖ ይህ ጉዳየሰ ጆሮው ገብቶ ዝም የሚል ይኖራል ማለት ይከብደኛል።
የግለሰቡን ዝርዝር አድራሻ አሳውቁን። ለፍርድ ይቅረብ። ፎቶውን አሰራጩት። አንድ መፍትሄ ሳይበጅ ይህ አጀንዳ መዘጋት የለበትም። በፍፁም!
መልዕክቱ ይንሸራሸር!
||
ለመረጃ የሚጠቅሙ ቪድዮዎችንና ኦዲዮዎችን በቴሌግራም ላኩልኝ።
t.me/MuradTadesse