🛑🛑🛑ኢንሻ አላህ 30 የነብዩ ﷺ ሐዲሶች በአንድ ቀን ይማሩ።
ይህ አጭር ኮርስ እሁድ
🕓ከ ጠዋቱ 3:00 እስከ ዙሁር።
📖📚ኪታቡ ቦታው ላይ በነፃ ይሰጣል። 4000 ኮፒ ኪታብ አለ አያስቡ።
ከእነ ቤተሰቦ ተጋብዘዋል።
ከእርሶ ምን ይጠበቃል?
✏️ማስታወሻ ለመያዝ እስክርቢቶ እና እርሳስ፣ ብሎም ጊዜዎን መስጠት።
ትምህርቱ ለሁሉም እድሜ ክልል የተዘጋጀ ነው።
ለሴቶች በቂ ቦታ አለ።
መልክቱን በማሰራጨት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።
🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘
አድራሻ ሑዘይፋ መስጂድ ሸገር ሲቲ ከየሺ ደበሌ ከፍ ብሎ።
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem