መሳሳም....🤔
ይህንን ካየነሰ ተክሊል ይገባኛል ወይስ አይገባኝም የሚለው ጥያቄ መጨረሻ ላይ የሚመጣ መሆኑን ልብ እንላለን ይህንን የክብር ሽልማት የምንገባ መሆን አለመሆናችንን የንሰሀ አባታችንን መንፈሳዊ ህይወታችንን ያውቃሉ እሱን መርምረው እሳቸው እና እግዚአብሔር የሚያውቀው መመርመር ያለባቸውን መርምረው የሚፈቀዱ የሚከለከክሉ ግን የንሰሐ አባታችን ናቸው...🙌
ይህ ሚስጥር ታላቅ ነው
ኤፍ 5:32
ይህ ከእኔ አንደበት የወጣ ሳይሆን "ከፍትሀ ነገስት" የተገኘ ነው
ዮሀንስ...🤌🤍 @Jo_21_19
🥀ᴊᴏɪɴ & ꜱʜᴀʀᴇ🥀
🔔@Kurach_kalat💭
📣@Kurach_kalat💬